Mesfin Aman Aragaw

ከሳምንት በፊት በአሩሲና እና ሌሎች የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ያለውን ሃይማኖት እና ብሄር ተኮር ጭፍጨፋ ወዳጃችን የኔዘርላንድ ፖርላማ አባሉ ኢሳ ካራማን የማሳሰቢያ ደብዳቤ ጽፌ ነበር። የፖርላማ አባሉ በዚህ ደብዳቤ መስረት ለኔዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጭፍጨፋውን በተመለከተ ማጣራት እንዲያደርጉ፣ ከዚያም ማብራሪያ እንዲሰጡ በመጠየቅ የኦርቶዶክ ክርስቲያኖችን ሰቆቃ ለማስቆም እንምጃ እንዲወስዱ ያቀረበው ምክረ ሃሳብ ከዚህ በታች ተያይዞ ቀርቧል። በሃገራችን የሃይማኖቶች ምክር ቤት ተብየው ወንጀለኞቹን ነጻ ለማውጣት ያደረገው ሙከራ ቢያስከፋኛም፣ይህ አይነት ትኩረት ማግኘቱ መጽናኛ ሆኖኛል። በነገራችን ላይ ኢሳ ካራማን የሲሪያ ኦርቶዶክ ቤ/ክ አባል እና ተጽኖ ፈጣሪ ፖለቲከኛ የፖርላማ አባሉን በሶሻል ሚድያ ገጻቸው እየገባችሁ አመስግኑአቸው።

Isa Kahraman

As a cursed Christian, I feel a responsibility to stand up for my fellow believers who are going through the same thing right now. The killings of Christians in Ethiopia affect me personally. My last Chamber questions are a call: Netherlands, don’t forget the persecuted Christians!

  · 

See original

  · 

Rate this translation