ከታሪክ ማህደር!!

መዲናችን አዲስ አበባ ከተማን ያስተዳደሯት 32 ከንቲባዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ከ 1901 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በመፈራረቅ ያስተዳደሯት 32 ከንቲባዎች ዝርዝር:-

1ኛ. ቢትወደድ ወልደ ጻድቅ ጎሹ (ከ1901- 1909 ዓ.ም)

2. ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ

3. ደጃዝማች ይገዙ በሀብቴ

4. አቶ ወሰኔ ዘአማኑኤል

5. ደጃዝማች ማተቤ

6. ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ (ከ 1910- 1914 ዓ.ም)

ከቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስ ጀምሮ እስከ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ድረስ የተሾሙትና የተፈራረቁት በ 1910 ዓ.ም ነው። ከዛ በኋላ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ከ 1910- 1914 ዓ.ም ድረስ ቆይተዋል።

7. አቶ ነሲቡ ዘአማኑኤል (ከ 1914 — 1923 ዓ.ም)

8. ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው (ከ 1924 — 1926 ዓ.ም)

9. ቢትወደድ ጠና ጋሻው (ከ 1926 — 1928 ዓ.ም)

10. ራስ አበበ አረጋይ (1933– __)

11. ደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት (ከ 1933 — 1934 ዓ.ም)

12. ደጃዝማች ከበደ ተሰማ (ከ 1934 — __)

13. ራስ መስፍን ስለሺ (ከ 1937 — 1938 ዓ.ም)

14. ፊታውራሪ ደምሴ ወ/አማኑኤል (ከ 1938 — 1947 ዓ.ም)

15. ብላቴን ጌታ ዘውዴ በላይነህ (ከ 1947– 1948 ዓ.ም)

16. ብላታ ትርፌ ሹምዬ (ከ 1940 — 1950 ዓ.ም)

17. ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሥላሴ (ከ 1950 — 1952 ዓ.ም)

18. ቢትወደድ ዘውዴ ገብረህይወት (ከ 1952 — 1961 ዓ.ም)

19. ዶክተር ኃይለጊዮርጊስ ወርቅነህ (ከ 1961 — 1966 ዓ.ም)

20. ኢንጂነር መኮንን ሙላቱ (ከ 1966 — 1970 ዓ.ም)

21. ዶክተር አለሙ አበበ (ከ 1970 — 1973 ዓ.ም)

22. ኢንጂነር ዘውዴ ተክሉ (ከ 1973 — 1981 ዓ.ም)

23. አቶ ግዛው ንጉሤ (ከ 1981 — 1983 ዓ.ም)

24. አቶ ሙሉዓለም አበበ (ከ 1983 — 1985 ዓ.ም)

25. አቶ ተፈራ ዋልዋ (ከ 1985 — 1989 ዓ.ም)

26. አቶ ዓሊ አብዶ (ከ 1990 — 1995 ዓ.ም)

27. አቶ አርከበ እቁባይ (ከ 1995 — 1998 ዓ.ም)

28. አቶ ብርሃነ ዴሬሳ (ከ 1998 — ___)

29. አቶ ኩማ ደመቅሳ (ከ 2000 — 2005 ዓ.ም)

30. አቶ ድሪባ ኩማ (ከ 2005 — 2010 ዓ.ም)

31. አቶ ታከለ ኡማ (ከሐምሌ 2010 — መስከረም 2013 ዓ.ም)

32. ወይዘሮ አዳነች አበቤ (መስከረም 2013 — ?)

በታሪክ የመጀመሪዋ ሴት የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ናቸው።

— ከታች ያሉት ምስሎች የ 32 የአዲስ አበባ ከንቲባዎች ፎቶግራፎች ናቸው።

# አ/አ ከንቲባ ፅ/ቤት