ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ

የሕክምና ምርምር

ከ 7 ሰአት በፊት

አዛይመርስ ያለባቸው ሰዎች ከሕመሙ እንዲድኑ ማድረግ ይቻላል? ይህ ዓመታትን የተሻገረ ጥያቄ ነው።

ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሰጥ ቀዶ ሕክምና እንዲከታተል የቢቢሲ ዘጋቢ ተጋብዟል።

ቀዶ ሕክምናው የሚከናወነው በዩናይትድ ኪንግደም፣ ኤደንብራ ሮያል ኢንፊርማሪ ሆስፒታል ነው።

ቀዶ ሕክምናውን ለመከታተል ብዙዎች ተገኝተዋል። ታካሚው ማደንዘዣ ተሰጥቶታል።

በቀዶ ሕክምናው ክፍል በሚገኝ ስክሪን የታካሚው አንጎል ኤምአርአይ ይታያል። አንጎሉ ላይ ደማቅ ነጭ የሆነ እብጠት (ዕጢ) መመልከት ይቻላል።

ካንሰሩ የጀመረው ከታካሚው ትልቁ አንጀት ሲሆን ቀስ በቀስ ወደ አንጎሉ ተስፋፍቷል።

የአንጎል ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ፕሮፌሰር ፖል በርናን “ዕጢው ያለው በአንጎል የላይኛው ክፍል አይደለም። ስለዚህ በኮርቴክ (cortex) ላይ ቀዳዳ ማበጀት አለብን” ይላሉ።

ይህ ቀዳዳ በተቻለው መጠን አነስተኛ ሲሆን፤ ወደ ዕጢው ለመድረስ እንደ መንገድ ያገለግላል።

ከአልዛይመርስ በሕክምና መዳን የሚቻልበት መንገድ ይገኝ ይሆን?