Fantahun Wakie ·Follow

ለምን እና እንዴት በአንድ ከንቱ፣ አድርባይ፣ ከሀዲ የጠላት አገልጋይ ወንድሞች ሲታሠሩ ምንም እንዳልሆነ ዝም አልን?

“አለቃዬ እንደ ክረስቶስ ነው” የሚል ጣዖት አመላኪ “አኔን ደግሞ በሁለተኛ አምላክነት ከአለቃዬ ቀጥሎ አምለኩኝ” በሚል ግበዝነት ወንደሞችን ሲያሳስር “የአባቶች” ቁጣቸው የት አለ?

የሚሰደደውን እያሰደዱ፣ የሚታሠረውን እያሳሰሩ፣ የሚፈናቀለውን እያስፈናቀሉ፣ የሚጨፈጨፈውን እያስጨፈጨፉ ከአላዊ ገዥ አንደ መዥገር ተጣበቀው ድሎታቸውን የሚያስቀጠሉቱ የሐሰት እረኞች መች ይሆን ኃላፊነታቸው ለአውደምህረት ስብከትና ለመ።ጸሐፍ ማጣቀሻነት ዘወትር የሚያወሷቸውን አንደ ቅዱሳኑ #ዮሐንስ አፈወርቅ፣ #አትናቴዎስ እና #ዲዮስቆሮስ በተግባር የእውነት ምስክር ሆነው በጨለማ ውስጥ ብርሃን የሚሆኑት መች ነው?

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለአንዲት መሬቷን በንግሥ አወዶክስያ ሰፈበግፍ ስለተነጠቀች ባልቴት ስለፍተሕ ተጋድሎ ከመበረ ጵጵስናው ከተሰደደ ሺዎች በመንግሥት መዋቅር የሚገደሉባቸውና ከእምነት የሚፈለሱባችው የእኛ ጳጳሳት ሰለእውነት መስክረው መከራ ባይቀበሉ እነኳ ገዳም ወደቀው ስልጆቻቸው ከማዘን ይለቅ ገዳይና አስገዳየሰን ሲሸልሙና ገጽታ ሲያሰማምሩ ለምን የኖራሉ?

ስለ በጎቻቸው ገዷቸው አንድን ከሀዲ ዲያቆን ስንኳ አገልጋዮችን እንደፍየል እያስጎተተ ሲያሥር ለማውገዝ እና ያለ አግባብ የሚጠራበትን ዲቁናው አንስተናል፣ ንሰሐ ገብቶ እሰኪመለስ ከምእመናን አንድነት ለይተናል የማይሉት?

እስከ መቼ ነው ከአምላክ የለሽ ደርግ ጋር ማርክሲስት ፣ ከሕወሃት-ኢሕአዴግ የዘር ፖለቲካ ጋር ጎሠኛ፣ ከተረፈ-ናዚ ክርስትና እና ከጂሃዳዊ ዉሀብያ የጥፋት ጥምረት መሪው የኦነጋዊ የአፓርታይድ የብልጽግና የፍጅት መንገሥት ጋር በትበብር የምትቀጥሉት? በሎ መጠየቅ እና መላ መምታት እልቂት የተፈረደበት ምእመን ድርሻ ነው።

ቃየሎች ያልሆንን አኛ ሁለችን ስለ #ወንድሞቻችን#እንጩኽ። ሁላችንም የወነደሞቻችን ጠባቂዎች ነን።