ስለኢትዮጵያ በቴዲ አፍሮ እና ዶ/ር ወዳጀነህ መሐል በነበረው ቃለምልልስ

ዶ/ር ወዳጀነህ፦ ” ቴዲ ላንተ የተለየ ቅዱስ ስፍራ የት ነው? “

ለዚህ የዶ/ር ደዳጀነህ ሦስት ግዜ ደጋግሞ በመጠየቁ ያገኘው መልስ አንድ ነበር!!

የቴዲ ያልተለወጠ መልስም “ኢትዮጵያ”

እውነት ነው ቅድስት ሐገር “ኢትዮጵያ” በጸረ ኢትዮጵያውያን ስሟም፤ ክብሯም፤ ግርማ ሞገሷም ቅድስናዋም ያስፈራቸዋል!!

ኢትዮጵያን ካለፈው ዘረኛ ፈረስ መለስ ዜናዊ ባገኙት ተሞክሮ ለማታለያ ይሆናቸው ዘንድ ደጋግመው ስሟን ያነሷታል!! ከልባቸው ግን ከምር ይጠሏታል!! ሰንደቋን አዋርደዋል!! ታሪኳን አቆሽሸዋል!! ሕዝቧን በዘር በሐይማኖት ከፋፍለዋል!! አልፈው ተርፈው ዘር ተኮር ሐይማኖት ተኮር ፍጅት አካሄደዋል!! አሁንም እያካሄዱነው!!

ከስልጣን መውረድ ብቻ አይደለም። ወርደውም በየትም የአለም ጠርዝ እንዳይደበቁ ይሆናል!! ለፍርድ መቅረባቸውም አይቀሬ ነው!!

ከሰው ልክ ቴዲ አፍሮ

ከድርጅት ልክ ኢሕአፓ ዛራቸውን ቀስቅሶ ያስጎራቸዋል!!