‼
ይስሀቅ ወልዳይ

¤ ከምርጫ ዕጩነት ራስ ማግለል ከወደ #ሲዳማ ክልል‼

ጓድ ኤፍሬም ካሳ ይባላሉ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ( ኢሕአፓ) የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ስራ አስፈፃሚና የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሲሆኑ በሲዳማ ክልል ጎርቼ የምርጫ ክልል ትብብር ለኢትዮጵያ አንድት- Coalition for Eth. Unity በመወከል ለክልል ምክርቤት ዕጩ ሆነው ቀርበው ነበር።

ይሁን እንጂ ትብብሩ ሆነ ኢሕአፓ ምርጫውን ተአማኒና ፍትሐዊ እንዲሆን ያቀረብዋቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንዳቸውም ስላልተፈፀሙ በዚህ ምርጫ አጃቢ ለመሆን አልወዳደርም በማለት ራሳቸው ከዕጩነትና ከምርጫ ሂደት ማግለላቸውና ለሚመለከተው የክልሉ ምርጫ ቦርድ ቅርጫፍ ፅ/ቤት አሳውቀዋል።

See less