
ታትሟል31 ግንቦት 2026, 08:00 EAT
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
የዓለማችን ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር የዓለም ዋንጫ በ23ኛ ዙር ውድድር በርካታ አዳዲስ ነገሮች የሚታዩበት ሆኖ ከሰኔ 4 አስከ ሐምሌ 12 ድረስ ይካሄዳል።
በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት አገራት ውስጥ የሚካሄደውን የዓለም ዋንጫ ተጎራባቾቹ አሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ ያስተናግዱታል።
በተጨማሪም በውድድሩ ታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አገራት የሚሳተፉ ሲሆን፣ ካለፉት 22 የዓለም ዋንጫ ውድድሮች በበለጠ 48 አገራት ስለሚሳተፉ ትልቁ የዓለም ዋንጫ ውድድር ይሆናል።
ከአንድ ወር በላይ በሚቆየው ውድድር 104 ግጥሚያዎች የሚካሄዱ ሲሆን፣ በዚህ በየደቂቃው በሚሻሻለው ሰንጠረዥ ላይ ስለውድድሩ ሁሉንም መረጃ ያገኛሉ።
የውድድር ቦታዎች፣ ቀናት፣ ሰዓታት፣ ውጤቶች፣ የምድብ ድልድል እና ደረጃ እንዲሁም ሌሎች የጨዋታ ዝርዝር መረሃ ግበሮች እዚህ ይቀርባሉ።
የፊፋ ዓለም ዋንጫ 2026
ምድብ
- ተ – ተጫወተ
- አሸ – አሸነፈ
- ተሸ – ተሸነፈ
- አቻ – አቻ
- የግ.ል – የግብ ልዩነት
- ነጥ – ነጥብ
- ምድብ ኤምድብ ኤአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብሜክሲኮ000000ደቡብ አፍሪካ000000ደቡብ ኮሪያ000000ቼክ ሪፐብሊክ000000
- ሰኔ 11፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ሜክሲኮ- ደቡብ አፍሪካ(ኤስታዲዮ ባኖርቴ)
- ሰኔ 12፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ደቡብ ኮሪያ- ቼክ ሪፐብሊክ(ኤስታዲዮ አክሮን)
- ሰኔ 18፣ 17:00 ጂኤምቲ+1 ቼክ ሪፐብሊክ- ደቡብ አፍሪካ(መርሴዲስ-ቤኒዝ ስታዲየም)
- ሰኔ 19፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ሜክሲኮ- ደቡብ ኮሪያ(ኤስታዲዮ አክሮን)
- ሰኔ 25፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ቼክ ሪፐብሊክ- ሜክሲኮ(ኤስታዲዮ ባኖርቴ)
- ሰኔ 25፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ደቡብ አፍሪካ- ደቡብ ኮሪያ(ኤስታዲዮ ቢቢቪኤ)
- ምድብ ቢምድብ ቢአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብካናዳ000000ቦሲኒያ-ሄርዜጎቪና000000ኳታር000000ስዊትዘርላንድ000000
- ሰኔ 12፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ካናዳ- ቦሲኒያ-ሄርዜጎቪና(ቢኤምኦ ፊልድ)
- ሰኔ 13፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ኳታር- ስዊትዘርላንድ(ሌቪስ ስታዲየም)
- ሰኔ 18፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ስዊትዘርላንድ- ቦሲኒያ-ሄርዜጎቪና(ሶፊ ስታዲየም)
- ሰኔ 18፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ካናዳ- ኳታር(ቢሲ ፕሌስ)
- ሰኔ 24፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ቦሲኒያ-ሄርዜጎቪና- ኳታር(ሉመን ፊልድ)
- ሰኔ 24፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ስዊትዘርላንድ- ካናዳ(ቢሲ ፕሌስ)
- ምድብ ኤምድብ ኤአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብሜክሲኮ000000ደቡብ አፍሪካ000000ደቡብ ኮሪያ000000ቼክ ሪፐብሊክ000000
- ምድብ ሲምድብ ሲአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብብራዚል000000ሞሮኮ000000ሄይቲ000000ስኮትላንድ000000
- ሰኔ 13፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ብራዚል- ሞሮኮ(ሜትላይፍ ስታዲየም)
- ሰኔ 14፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ሄይቲ- ስኮትላንድ(ጂሌት ስታዲየም)
- ሰኔ 19፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ስኮትላንድ- ሞሮኮ(ጂሌት ስታዲየም)
- ሰኔ 20፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ብራዚል- ሄይቲ(ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ)
- ሰኔ 24፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ሞሮኮ- ሄይቲ(መርሴዲስ-ቤኒዝ ስታዲየም)
- ሰኔ 24፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ስኮትላንድ- ብራዚል(ሃርድ ሮክ ስታዲየም)
- ምድብ ዲምድብ ዲአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብአሜሪካ000000ፓራጓይ000000አውስትራሊያ000000ቱርክ000000
- ሰኔ 13፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 አሜሪካ- ፓራጓይ(ሶፊ ስታዲየም)
- ሰኔ 14፣ 05:00 ጂኤምቲ+1 አውስትራሊያ- ቱርክ(ቢሲ ፕሌስ)
- ሰኔ 19፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 አሜሪካ- አውስትራሊያ(ሉመን ፊልድ)
- ሰኔ 20፣ 05:00 ጂኤምቲ+1 ቱርክ- ፓራጓይ(ሌቪስ ስታዲየም)
- ሰኔ 26፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ፓራጓይ- አውስትራሊያ(ሌቪስ ስታዲየም)
- ሰኔ 26፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ቱርክ- አሜሪካ(ሶፊ ስታዲየም)
- ምድብ ሲምድብ ሲአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብብራዚል000000ሞሮኮ000000ሄይቲ000000ስኮትላንድ000000
- ምድብ ኢምድብ ኢአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብጀርመን000000ኪዩራሳው000000አይቮሪ ኮስት000000ኢኳዶር000000
- ሰኔ 14፣ 18:00 ጂኤምቲ+1 ጀርመን- ኪዩራሳው(ኤንአርጂ ስታዲየም)
- ሰኔ 15፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 አይቮሪ ኮስት- ኢኳዶር(ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ)
- ሰኔ 20፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 ጀርመን- አይቮሪ ኮስት(ቢኤምኦ ፊልድ)
- ሰኔ 21፣ 01:00 ጂኤምቲ+1 ኢኳዶር- ኪዩራሳው(ጂኢኤችኤ ፊልድ አሮውሄድ ስታዲየም)
- ሰኔ 25፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 ኪዩራሳው- አይቮሪ ኮስት(ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ)
- ሰኔ 25፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 ኢኳዶር- ጀርመን(ሜትላይፍ ስታዲየም)
- ምድብ ኤፍምድብ ኤፍአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብኔዘርላንድስ000000ጃፓን000000ስዊዲን000000ቱኒዚያ000000
- ሰኔ 14፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 ኔዘርላንድስ- ጃፓን(ኤቲኤንድቲ ስታዲየም)
- ሰኔ 15፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ስዊዲን- ቱኒዚያ(ኤስታዲዮ ቢቢቪኤ)
- ሰኔ 20፣ 18:00 ጂኤምቲ+1 ኔዘርላንድስ- ስዊዲን(ኤንአርጂ ስታዲየም)
- ሰኔ 21፣ 05:00 ጂኤምቲ+1 ቱኒዚያ- ጃፓን(ኤስታዲዮ ቢቢቪኤ)
- ሰኔ 26፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 ጃፓን- ስዊዲን(ኤቲኤንድቲ ስታዲየም)
- ሰኔ 26፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 ቱኒዚያ- ኔዘርላንድስ(ጂኢኤችኤ ፊልድ አሮውሄድ ስታዲየም)
- ምድብ ኢምድብ ኢአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብጀርመን000000ኪዩራሳው000000አይቮሪ ኮስት000000ኢኳዶር000000
- ምድብ ጂምድብ ጂአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብቤልጂየም000000ግብፅ000000ኢራን000000ኒው ዚላንድ000000
- ሰኔ 15፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ቤልጂየም- ግብፅ(ሉመን ፊልድ)
- ሰኔ 16፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ኢራን- ኒው ዚላንድ(ሶፊ ስታዲየም)
- ሰኔ 21፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ቤልጂየም- ኢራን(ሶፊ ስታዲየም)
- ሰኔ 22፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 ኒው ዚላንድ- ግብፅ(ቢሲ ፕሌስ)
- ሰኔ 27፣ 04:00 ጂኤምቲ+1 ግብፅ- ኢራን(ሉመን ፊልድ)
- ሰኔ 25፣ 04:00 ጂኤምቲ+1 ኒው ዚላንድ- ቤልጂየም(ቢሲ ፕሌስ)
- ምድብ ኤችምድብ ኤችአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብስፔን000000ኬፕ ቬርዲ000000ሳዑዲ አረቢያ000000ኡራጓይ000000
- ሰኔ 15፣ 17:00 ጂኤምቲ+1 ስፔን- ኬፕ ቬርዲ(መርሴዲስ-ቤኒዝ ስታዲየም)
- ሰኔ 15፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ሳዑዲ አረቢያ- ኡራጓይ(ሃርድ ሮክ ስታዲየም)
- ሰኔ 21፣ 17:00 ጂኤምቲ+1 ስፔን- ሳዑዲ አረቢያ(መርሴዲስ-ቤኒዝ ስታዲየም)
- ሰኔ 21፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ኡራጓይ- ኬፕ ቬርዲ(ሃርድ ሮክ ስታዲየም)
- ሰኔ 27፣ 01:00 ጂኤምቲ+1 ኬፕ ቬርዲ- ሳዑዲ አረቢያ(ኤንአርጂ ስታዲየም)
- ሰኔ 27፣ 01:00 ጂኤምቲ+1 ኡራጓይ- ስፔን(ኤስታዲዮ አክሮን)
- ምድብ ጂምድብ ጂአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብቤልጂየም000000ግብፅ000000ኢራን000000ኒው ዚላንድ000000
- ምድብ አይምድብ አይአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብፈረንሳይ000000ሴኔጋል000000ኢራቅ000000ኖርዌይ000000
- ሰኔ 16፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ፈረንሳይ- ሴኔጋል(ሜትላይፍ ስታዲየም)
- ሰኔ 16፣ 23:00 ጂኤምቲ+1 ኢራቅ- ኖርዌይ(ጂሌት ስታዲየም)
- ሰኔ 22፣ 22:00 ጂኤምቲ+1 ፈረንሳይ- ኢራቅ(ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ)
- ሰኔ 23፣ 01:00 ጂኤምቲ+1 ኖርዌይ- ሴኔጋል(ሜትላይፍ ስታዲየም)
- ሰኔ 26፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ኖርዌይ- ፈረንሳይ(ጂሌት ስታዲየም)
- ሰኔ 26፣ 20:00 ጂኤምቲ+1 ሴኔጋል- ኢራቅ(ቢኤምኦ ፊልድ)
- ምድብ ጄምድብ ጄአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብአርጀንቲና000000አልጄሪያ000000ኦስትሪያ000000ዮርዳኖስ000000
- ሰኔ 17፣ 02:00 ጂኤምቲ+1 አርጀንቲና- አልጄሪያ(ጂኢኤችኤ ፊልድ አሮውሄድ ስታዲየም)
- ሰኔ 17፣ 05:00 ጂኤምቲ+1 ኦስትሪያ- ዮርዳኖስ(ሌቪስ ስታዲየም)
- ሰኔ 22፣ 18:00 ጂኤምቲ+1 አርጀንቲና- ኦስትሪያ(ኤቲኤንድቲ ስታዲየም)
- ሰኔ 23፣ 04:00 ጂኤምቲ+1 ዮርዳኖስ- አልጄሪያ(ሌቪስ ስታዲየም)
- ሰኔ 28፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 አልጄሪያ- ኦስትሪያ(ጂኢኤችኤ ፊልድ አሮውሄድ ስታዲየም)
- ሰኔ 28፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ዮርዳኖስ- አርጀንቲና(ኤቲኤንድቲ ስታዲየም)
- ምድብ አይምድብ አይአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብፈረንሳይ000000ሴኔጋል000000ኢራቅ000000ኖርዌይ000000
- ምድብ ኬምድብ ኬአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብፖርቱጋል000000ዲሞክራቲክ ኮንጎ000000ኡዝቤክስታን000000ኮሎምቢያ000000
- ሰኔ 17፣ 18:00 ጂኤምቲ+1 ፖርቱጋል- ዲሞክራቲክ ኮንጎ(ኤንአርጂ ስታዲየም)
- ሰኔ 18፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ኡዝቤክስታን- ኮሎምቢያ(ኤስታዲዮ ባኖርቴ)
- ሰኔ 23፣ 18:00 ጂኤምቲ+1 ፖርቱጋል- ኡዝቤክስታን(ኤንአርጂ ስታዲየም)
- ሰኔ 24፣ 03:00 ጂኤምቲ+1 ኮሎምቢያ- ዲሞክራቲክ ኮንጎ(ኤስታዲዮ አክሮን)
- ሰኔ 28፣ 00:30 ጂኤምቲ+1 ኮሎምቢያ- ፖርቱጋል(ሃርድ ሮክ ስታዲየም)
- ሰኔ 28፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ- ኡዝቤክስታን(መርሴዲስ-ቤኒዝ ስታዲየም)
- ምድብ ኤልምድብ ኤልአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብእንግሊዝ000000ክሮሺያ000000ጋና000000ፓናማ000000
- ሰኔ 17፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 እንግሊዝ- ክሮሺያ(ኤቲኤንድቲ ስታዲየም)
- ሰኔ 18፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 ጋና- ፓናማ(ቢኤምኦ ፊልድ)
- ሰኔ 23፣ 21:00 ጂኤምቲ+1 እንግሊዝ- ጋና(ጂሌት ስታዲየም)
- ሰኔ 24፣ 00:00 ጂኤምቲ+1 ፓናማ- ክሮሺያ(ቢኤምኦ ፊልድ)
- ሰኔ 27፣ 22:00 ጂኤምቲ+1 ክሮሺያ- ጋና(ሊንከን ፋይናንሻል ፊልድ)
- ሰኔ 27፣ 22:00 ጂኤምቲ+1 ፓናማ- እንግሊዝ(ሜትላይፍ ስታዲየም)
- ምድብ ኬምድብ ኬአገርተተጫወተአሸአሸነፈተሸተሸነፈአቻአቻየግ.ልየግብ ልዩነትነጥነጥብፖርቱጋል000000ዲሞክራቲክ ኮንጎ000000ኡዝቤክስታን000000ኮሎምቢያ000000
ሁሉም ሰዓት በጂኤምቲ ሲሆን ለውጥ ሊኖር ይችላል። ቢቢሲ ለሚኖሩ ለውጦች ተጠያቂ አይሆንም።
