December 10, 2016 ሳተናው

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ቃል ሁሉን ኢትዮጵያውያንን የሚያቅፍ እና የታላቁ ጻዲቅ ኣባታችን ኢትዮጵ ስምን የያዘ ሲሆን፣ ትርጋሚውም ለእግዚኣብሒር የሚበረከት የቢጫ ወርቅ ስጦታ ማለት ነው።
ስሙንም ለመልከጸዲቅ ልጅ ያወጣው እግዚብሒር ነው።

የኢትዮጵያውያን የዘር ግንድ ከኖህ 3ት ልጆች ጅምሮ ወደታች በቅደም ተከተል ሲቀመጥ

*ኖህ
**ካም
***ኩሽ
****ሳባ
*****ኑባ
***ጋናን
***ኢታናን
*******ናምሩድ   [የባብኢልን ግንብ የገነባው]
********ኣዳማ
*********ራፊልበን
****************ቀነዓን
**
**ጊራ/መልከጸዲቅ [የኢትዮጵያውያን ቅድመ ኣያት]
***ኢትዮጵ     [የኢትዮጵያውያን ኣባት]
*ደሺት/ደሲት [ የኦሮሞ፣ ኣማራ፣ እና ሊሎች ኣባት]
***የደሺት ኣራት ልጆች
**መዳባይ/ኦሮሞ
**ማራ/ ኣማራ
**መንዲ
**ማጂ
እንዚህ የኦሮሞ፣ የኣማራ እና ሊሎች ጎሳዎች ኣባቶች፣ ኣያቶች እና ቅድመ ኣያቶች ከ4000 ዓመት በፊት በዛሪው ጎጃም፣ ጣና የኖሩ ሲሆን ቃንቃቸውም ኣንድ የሆነ ሱባ ቃንቃ ነበር፡

መደባዮች ለመጀመሪያ ግዚ ኦሮሞ የተባሉት ከ2850 ዓመት በፊት በኣክሱማይት ዘመን ኦሮሞ ተብለው የተጠሩ ሲሆን ግዛታቸውም ዓናሪያ ተብሎ ይጠራል
ኦሮሞ ማለት ትርጉሙ፣ ብልህ፣ ጥበበኛ የሰው ልብ ውስጥ ያለን ማወቅ የሚችል ማለት ሲሆን ስያሚውንም የሰጣቸው ኦሮሞዎች ሲሰጡ ከነበረው ከፍተኛ የክህነት፣ የጥበብ ኣገልግሎት የተነሳ ነው።

ኣማራ ማለት፣ እውነተኛ ብርሃን ማለት ሲሆን ኣምራ የሚለውም ቃለ ከኣባታቸው ማራ ስም የኣማራውያን ልጆች በሚል ኣማራ ተብለው ሊጠሩ ችለዋል፡

*****
እኒ ፍቅሪ ቶሎሳ ጂግሳ የሳሊም ንጉስ እና እና የእግዚኣብሒር ካህን የነበረው የኢትዮጵ ልጅ እንዲሁም  ነቢይ እና ፈላስፋ፣ የነበረው የጎጃም ንጉስ የደሺት ልጅ ነኝ።
ኣዎን ኦሮሞዎችን፣ ኣማሮችን፣ ሃዲያዎችን፣ ከምባታዎችን፣ሱማሊዎችን ኣፋሮችን፣ ጉራጊዎችን እና ሊሎችንም ኢትዮጵያዊያን ጨምሮ እንደ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ወገኖቺ እኒም የእነዚህ ሁሉ ልጅ ነኝ።

የኢትዮጵ ልጆች መሆን እና በዚህም ኢትዮጵያዊ መሆን የሚታፈርበት ሳይሆን የሚኮራበት ነው። የመልከጸዲቅ እና የኢትዮጵ ተወላጅ መሆን የሚያስገርም እና በእጅጉ የሚያኮራ ነው።
Source          –       SATENAW

One Response