በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በከፍተኛ ድምቀት የሚከበረውን “ህዳር ጽዮን” በዓል አስመልክተው ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የሰጡትን ትምህርተ ወንጌል አቅርበንላችኋል።