Tuesday, 13 December 2016

የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በፅንፈኛ ሙስሊሞች ስትጠቃ ያለፈው እሁድ የመጀመርያ አይደለም።
ግብፅ ውስጥ አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማደስም ሆነ አዲስ ለመስራት አይፈቀድም።ጉዳዩም በጥብቅ እንዲታይ በሕግ መደንገጉ ይታወሳል።ባለፈው እሁድ ከዋናው የቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከል መንበረ ማርቆስ ቅርብ የሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ በተፈፀመ የቦንብ አደጋ 25 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። አልጀዚራ ¨ኢንሳይድ ሂስቶሪ¨ የግብፅ ኦርቶዶክስ ጳጳስ በእንግሊዝን ጨምሮ አንድ ዝግጅት በትናንታናው እለት አቅርቧል።

Inside Story – Are Christians being targeted in Egypt?
Al Jazeera, December 12,2016

¨ ግብፅን ጥለን መሄድ አንፈልግም እንሂድ ብንልስ 13 ሚልዮንን ሕዝብ ወዴት ነው የምንወስደው?¨

በእንግሊዝ የግብጽ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ አንጌሎስ (ቪድዮ)