ፕ/ር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መለስ ዜናዊ እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ይናራሉ

 

ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአገዛዝ ዘመናትና ሂደት ይናራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲናቸው።  SBS Australia amharic.