January 13, 2017

ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ ስለ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ አነሳስና የተማሪዎችን ንቅናቄ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ። “ኢትዮጵያ ውስጥ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም” የሚለውን አተያይ አልጋራም ይላሉ። ዶ/ር መላኩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ተሳታፊና “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። SBS Amharic.

“የብሔር ጭቆናን ማየታችን፤ ለማንም ተገንጣይ ጠበቃ መሆን ማለት አይደለም።” – ዶ/ር መላኩ ተገኝ