የቀድሞ የኢህዴን ታጋይና አሁን በአውስትራሊያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰናይ ገብረመድህን ትናንት በፌስቡክ በቀጥታ ባደረገው ቃለምልልስ ስለኦነግ የኤርትራ ውስጥ እንቅስቃሴ እንዲሁም ገላሳ ዲልቦ፣ ጄ/ል ከማል ገልቹ፣ ዳዑድ ኢብሳ አዳዲስ መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ አድርጓል:: ለግንዛቤ ይረዳዎት ዘንድ ይመልከቱትና አስተያየትዎን ይስጡበት::