ለማድመጥ⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/04/amharic_170409_661934.mp3

 ታላቁ ኢትዮጵያዊ አርበኛና የጦር መሪ ሌ/ጄኔራል ጃጋማ ኬሎ፤ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ዓርብ፣ መጋቢት 29/2009 ዓ/ም በ97 ዓመታቸው አዲስ አበባ በሚገኘው የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ከቀትር በኋላ 10 ሰዓት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።ታሪካቸውን ለመዘከርና አገራዊ የተጋድሎ አስተዋጽኦዋቸውን ሞገስ ለማላበስ በወርሃ ሜይ 2014 ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ደግመን አቅርበናል።