April 10, 2017
(ዞብል የጎህ ጋዜጠኛ) – ከጎንደር

ጎንደርና የአካባቢው ህዝብ ከወያኔ ስርዓት ጋር ከባለፈው ሐምሌ 5/2009 ጀምሮ አንገት ለአንገት መተናነቅ በይፋ በጋራ ትግል ከጀመረ ድፍን 10 ወር ሞላው ፡፡
በድፍን የ10 ወር የጎንደር ህዝብ የቀን ከሌሊት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ያሰመዘገባቸው ድሎች ምን ምን ናቸው?

 ጎንደር ትግል ከጀመረ እስከ ቀራኒዮ ደጃፍ መሆኑን ጠላት እንደ እሬት እየጎመዘዘውም ቢሆን እንዲቀበለው ተገድዷል

 ባለማተቡም ሆነ እስላሙ ጎንደሬ ሲተባበር የትኛውም ምድራዊ ሃይል እንደማያቆመው ሀያል የጄግና ክንዱን የቀመሰው ወያኔ ትግሬ የተርበደበደበት እና ትግራይ ላይ ጎንደሬዎች አባረሩኝ ብሎ የእድር ድንኳን ተክሎ እርዳታ የለመነበት ፣ የጎንደሬን ጄግንነት ያሰመሰከረበት ነበር

 ለፋሽስት ወያኔና ባንዳ መገዛት ለጄግናው ጎንደር ህዝብ (እርም) መሆኑን በእንቢ አልገዛም ባይነቱ አሳይቷል

 አለምን ያሰደመመና ታሪካዊ ሠላማዊ ምድርን ያነቀዘጠቀጠ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጉ በአንባገነኖች ከጎንደር ህዝብ እግር ስር ወድቀው ይቀርታ እንዲለምኑ አድርጓቼዋል።

 ትግሉ በላቀ ደረጃ ማለትም ከስላማዊ ወደ ትጥቅ ትግል(በጎበዝ አለቃ) የሚመራ እንቢኘነት ማሳደጉ

 ሽህ አሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢንጋጋ፣ ቢራዘም ትግሉን ወደ ፊት እንጂ ወደ ሓላ የማያውቅ፣ ወደ ነጻነት የሚገሰግስ መሆኑን በተግባር ያሳዮ

 ሀዝባዊ የወገንተኚነትን አድማሱን በየቀኑ በስፋት የተላበሰ ትግል ማካሂዱ

 የመንግስትን እና ህዝባዊ መዋቀርን በመጠቀም ትግሉን ወደ ላቀ ምዕራፍ እያሸጋገረ መጓዙ

 ምንም ይሁን ምን ሁሌም የህዝብ አሸናፊነትን ያስመሰከረ መሆኑ

 ጎንደርን መንግስት በሃይል መምራት ህዝብን ወደ እልህ ከማስገባት ውጭ መግዛት እንደማይችል የተረጋገጠበት

 ጎንደር ምንም ነገር ላይጨርስ አለመጀመሩን የቆዮ ታሪኩን ያሰመሰከረበት

 ታሪካዊ ጀግኖች በሁሉም የትግል መሰክ ጎንደሮች የነጻበት ትግሉ በተግባር ፊት አውራሪ የሆኑበት

ወዘተ ሲሆኑ ቀሪውን አራት ኪሎ ቤቴ መንግስት ——ይዘረዘራል

በአንድ ሳምንት ውስጥ በፋሽስት ወያኔና ባንዳዎች ላይ 3 የቦንብ ጥቃት ተፈፅሟል ፡፡ ይሁን እንጂ ጎንደር ላይ የከተሞች ፎረም ቀን ተብሎ መንግስት ያለ የለለ አቅሙን ተጠቅሞ ሁልአቀፍ ድግስ እያዘጋጀ እንዳለ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
በአሳረኞች ሃገር በጎንደር ሃዘንና የመከራ ወቅት ላይ የስላቅ ዳንኪራና ጭፈራ ለማድረግ ማነው ደፍሮ ወደ ጎንደር የሚመጣው ? እኮ የትኛው ነው ? ተሳታፊ የሚሆነውን ብቻ ሁሉንም የሞትሙሽራ ደፋሮች እናያለን ፣

እምብኝ ለነፃነቴ
እምብኝ ለሃገሬ
እምብኝ —–
ሒወቴን እገብራሁ
አለ ጎንደሬ ለክብሬ ለሃገሬ

የከተሞች ፎረምና የቦንብ ፍንዳታ በጎንደር አብረው ይሄዱ ይሆን?
እድሜ ይስጠን ፈጣሪ

Source          –      Gonderhibret face book