April 11, 2017

ሕወሓት ሁለት የሰሜን ሸዋ (መራቤቴ) የነጻነት ታጋዮችን ገድሎ አስከሬናቸውን አደባባይ ላይ አስጥቶ ለሕዝብ ሲያሳይ ዋለ ::
ወያኔ ከጥንት ጀምሮ የሰሜን ሸዋ አማራን በጣም ይፈረዋል። ይህን ህዝብ ለማሸማቀቅ እና ወኔውን ለመስበር ያልቧጠጠው ዳገት የላም። ዳሩ ግን አልተሳካለትም። ይህ አረመኒያዊ ተግባር በሰሜን ሸዋ ላይ የመጀመርያ አይደለም። ካሁን በፊትም በዘጠናዎቹ መጀመርያ ላይ በተመሳሳይ አንድን ወጣት ገድሎ አስከሬኑን በመሀል አስፓልት ላይ በመኪና እየጎተተ ለህዝብ ሲያሳይ እንደነበር መረጃዎች አሉን።