የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት የሰጠውን የምህረት ጊዜ ተጠቅመው ወደ ሀገር ለመግባት ባለፉት 10 ቀናት ከ 4 ሺህ በላይ ትዮጵያዊያን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ የመጓጓዣ ሰነድ መውሰዳቸውን ኤምባሲው አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመላሽ ኢትዮጵያዊያንን ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሀገር አቀፍ ግብረ ኃይል ማቋቋሙንም አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያዉያን ከሳዑዲ የመመለስ ዝግጅት፤