ፎረም 65 የሌተናል ጄኔራል ጃጋማ ኬሎን ትሩፋት እና ባጠቃላይ በኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያለውን ዋጋና ትርጉም በሚመለከት ከአክቲቪስት መስፍን ፈይሳ ሮቢ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል:: ያድምጡት::