ፎረም 65፦ ክፍል 2 – የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች ተግዳሮቶች

እንግዶቻችን፦

– ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ምክትል ሊቀመንበር ፤

– ዶ/ር አባድር ኢብራሂም – የአለም ዓቀፍ ሰብዓዊ መብት የህግ ባለሙያ ፤

– አቶ ነጋሲ በየነና የፓለቲካ አክቲቪስት የጋሻ ለኢትዮጵያ ተወካይ ፤

– አቶ ኦርቾ ኤራ የፓለቲካ አክቲቪስት ፤

– አቶ አሉላ ሰለሞን፦ የፓለቲካ አክቲቪስትና የሚዲያና የሲቪክ ሶሳይቲ ላይ ያተኮረ ተመራማሪ ናቸው።