(ዘ-ሐበሻ) የጎንደር ሕብረት የላስቬጋስ ቻፕተር በኢትዮጵያ በተለይም በጎንደር ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ከላስቬጋስ ሕዝብ ጋር በጋራ ተወያይቶ መፍትሄ ለመሻት በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የክብር እንግዳ ሆነው የቀረቡት የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አቡኔ ብሩ ባደረጉት ንግግር ጎንደር ለኢትዮጵያ ትልቅ መሠረት የጣለ ሃገር ነው አሉ:: አጼ ዮሐንስ ጎንደር ላይ ተቀምጠው ይገዙ ነበር ሲሉም ተናግረዋል:: ሙሉ ንግግራቸውን የላስቬጋሱ ሕብር ራድዮ አድርሶናል – ይመልከቱት::