(SBS Amharic) መምህር ሰለሞን በቀለ፤ በስቶክሆልም – ስዊድን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሰባኪ ወንጌል፤ ስለ ነገረ መለኮት ትምህርት ቤት የመስፋፋት አስፈላጊነትና አስተዋጽኦዎቹ ይናገራሉ።