(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ዓመታት ያህል አስተምረው በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መንግስት ከሥራ ከተባረሩት 41 መምህራን መካከል የነበሩት አቶ ፈቃደ ሸዋቀና አረፉ::

በሰሜን አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ውስጥ በአንድ ድርጅት ውስጥ በአካማሪነት እየሠሩ የነበሩት አቶ ፈቃደ ሕይወታቸው እስካለፈችበት ዕለት ድረስ ለሃገራቸው ሲቆረቆሩና ሲታገሉ ነበር::

የመታመማቸው ዜና ባለመሰማቱ ዛሬ ድንገት የሞታቸው ዜና ሲነገር ብዙዎች ደንግጠዋል::

ይህን ዜና በዝርዝር እንመለስበታለን::