May 15, 2017

ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ ስለ ንግሥት ዕሌኒ የእምነት ጽናት፣ ብልህ አማካሪነትና ገዢነት፤ እንዲሁም ስለ ክርስትናና እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ተቻችሎ የመኖር ሳቢያ ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ተከስተ፤

 

https://youtu.be/0zsRrNr2WAc

“ኢትዮጵያ ውስጥ ለክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች በሰላም አብሮ መኖር መመስገን የሚገባው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ” – ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ

“Woven into the Tapestry: How Five Women Shaped Ethiopian History” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው… SBS AMHARIC