«ወየኀዝ ፍትሕ ከመ ማይ ፤ ወጽድቅኒ ከመ ውኂዘ በድው» /አሞ 5 ፥ 24/

«ፍትሕ እንደ ውኃ እውነትም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ»

መግቢያ-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ። የኢትዮጵያም ታሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው እስኪባል ድረስ ፥ በአገራችን ረጅም የታሪክ ጉዞ ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያደረገችው አስተዋጽኦ የጎላና የተረዳ ነው ። ቤ/ክ የሃይማኖት ፣ የመንፈሳዊ ሕይወት ፣ የኢትዮጵያዊ ማንነት መምህር ናት ።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ | PDF