By ሳተናው
June 2, 2017 21:38

እኔ ከበፊቱም ቢሆን ፕሮፌሰሩ የሆነ ስውር ዓላማ እንጂ ንጹህ  ኢትዮጵያዊ ናቸው የሚል እምነት የለኝም፡፡ ብዙ ጊዜ ከአንደበታቸው የምሰማው በትልልቅና ግዙፍ ቃላት የታጀበ ባለማስተዋል የሚያደምጥን ጭልጥ አድርጎ ለመስፍን ንግግር ተገዥ የሚያደርግ ሲሆን ነው፡፡ በሲያትሉም የመስፍን ንግግር የታየው ይሄው ነበር፡፡ ታደሚው ሁሉ በትኩረት ሲያደምጥና በአድንቆት ሲያጨበጭብ ነበር፡፡ እኔን ግን ይህ የፕ/ሩ ንግግር እጅግ አደገኛ የሆነ መልዕክት ሲተላለፍበት ነው የሰማሁት፡፡ በአጠቃላይ ግን መስፍን የወያኔ የክት ሰው እንደሆኑ ለእኔ ግልጽ ብሎ የታየኝ በዚሁ የሲያትሎቹ ታዳሚዎች በስሜት እያደመጡ ሲያጨበጭቡለት የነበረው የፕ/ሩ ንግግር ነው፡፡ መስፍን ወያኔ ወያኔ እያሉ ስላወሩ ብዙዎች ከድሮም ከሚሸወዱበት ነገር አንዱ መሰለኝ፡፡ ለመስፍን ይህን እንዲናገሩ ስለተፈቀደላቸው ነው፡፡ ሌላው ኢትዮጵያዊ ግን ገና ወያኔ ብለህ ታስባለህ ተብሎ ሊገደል እስኪሚችልበት አደጋ ያለበት፡፡ ለወያኔ ወያኔ እያሉ የወያኔ ተቃዋሚ መምሰል ትክክለኛው አካሂዳቸው ነው፡፡ በአጠቃላይ ፕ/ር መስፍንም ያው የክት ወያኔ እንደሆኑ ለክፉ ቀን ወያኔ አስቀምጧቸው እንደነበር ከራሳቸው አንደበት ሰማሁት፡፡ እንዴት ልትሉኝ ትችላላችሁ፡፡
ልብ በሉ እኔ እንደ ቬሮኒካ በላይ ዘለቀን ኦሮሞ ማድረጋቸው ብዙም ትኩረት አልሰጠኝም፡፡ የሚከተሉት ነጥቦች ግን አደገኛ የመስፍን በትልልቅ ቃላቶች ሊያደነዝዙን እንደሞከሩ አልፈውም በግልጽ ለወያኔ ትግሬ ረወገኝተኝነታቸውን ሲነግሩን ነው፡፡
1ኛ፡- የባንዳነት ባህሪን የሁሉም ሊያደርጉት መሞከራቸው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቴዎድሮስን አጋለጠው፡፡ ናፔር ሲመጣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎንደር፣ ወሎ ቴዎድሮስን ለናፔር አሳልፎ ሰጠው ይሉናል፡፡ አልገባኝም፡፡ ለመሆኑ እውነቱን በዚህ እድሜያቸው ሳያውቁት ቀርተው አደለም፡፡

በግልፅ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምን ጠላት ቢሆኑ ለውጭ ጠላት አንዱ ሌላውን የሰጠበት ታሪክ የለም፡፡ ይህ የታሪክ ጉድፈት ከአለ ከትግራይ ነበር፡፡ ከእነ ናፔር ጋር አብረው ቴዎድሮስን ያስገደሉ አጼ ዮሀንስ እንደነበሩ ግልጽ ነበር፡፡ ያም ሆኖ ብዙ ኢትዮጵያዊ የዮሀንስን ድርጊት እንደስህተት አየው እንጂ ከባንዳነት ጋር አላያያዘውም፡፡ ቢያንስ ዮሀኒስ የሕወት ሕልፈታቸውም ምክነያት ኢትዮጵያን ብለው ነውና፡፡ ታሪኩ ግን በግልጽ ተመዝግቦ ይነበባል፡፡ በተመሳሳይ ሚኒሊክ ተጠይቀው ነበር፡፡ ግን ሚኒሊክ አላደርገውም ብለው መልሰዋል፡፡ ሌላው በግልጽ ባንዳነቱ የሚታወቀው አሁንም ትግሬ የነበረው ኃይለሥላሴ ጉግሳ ነበር፡፡ ታሪኩን ሁሉም ስለሚያውቅ ጊዜ አላጠፋም፡፡ ቴድሮስን ከናፔር ጋር አብሮ ወሎና ጎንደር እንደወጋው አንድም ታሪክ ግን የለም፡፡ የመስፍን አነጋገር በአጭሩ ጎንደርና ወሎ እንጂ  ትግሬ ባንዳ አደለም አይነት ነው፡፡ ልብ በሉ መስፍን የቴድሮስን ለናፔር መጋለጥ ያወዳደሩት የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግስቱን ኃይለማሪያመን ለወያኔ አጋለጠው በሚል ንግግርቸው ነው፡፡ ሲጀምር ለወያኔ አጋለጠው ማለት ወያኔን ማግዘፍ እነደሆነ አስተውሉ፡፡
የኢትዮጵያን ሕዝብ ቂመኛና ተንኮለኛ ነው፡፡ መጣል እንጂ ማንሳት አይችልም፡፡ ነውእንዴ; ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ አጣ እንጂ በመንግስት መርሆ የሚያምን እንደሆነ እኮ በትንሹ በ97ቱ ምርጫ በካርድ መንግስት አወረዳለሁ በሚል ጨዋ ትግስት በአለው አስተሳሰብ ቀኑን ሙሉ ቆሞ እስከ ነጋቱ 10 ሰዓት ምርጫ ያከናወነ በልዩ የዓልም መዝገብ ሊያጽፈው የሚችል ክስተትን ያደረገ ነበር፡፡ ብዙ ጊዜ ተክዷል፡፡ ወያኔን ትግሬዎችን ብዙ ሊታገስ ሞክሯል፡፡ ግን በታገሰ ቁጥር አእምሮ የሌላቸው ዘረኛ  ወያኔ ትግሬዎች ሊማሩ አልቻሉም፡፡ አሁን አንቅሮ እየተፋቸው ነው፡፡ ለመሆኑ ትግሬ ወያኔዎች(90 በመቶ ከትግራይ ውጭ የሚኖረው) ምን እያሰበ ነው; ትግሬ ድሮስ ይኖር የለ እንዴ በየአገሩ፡፡ ዘሬ ከወያኔ ጋር በስለላና የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንሰር ሆኖ የምናየው ነው፡፡ ብዙ አመት የኖሩም የኢትዮጵያን ሕዝብ ክደው የወያኔ አጋር ሆኑ፡፡ ታገሰ ታገሰ አሁን በቃኝ አለ፡፡ አሁንማ ምድሬ ትግሬ ጥገቀብ ነፍቶት በትዕቢት በሕዝብ ላይ አፍ መክፈት አብዝቷል፡፡ ዘረኝነትን ያመጣው ወያኔ ትግሬ እንጂ ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያዊነቱ አደዋን የሚያህል ድል በአንድ ላይ እንዳሸነፈ፡፡ ትግሬ ተወረረ ብሎ ሊያውም ወያኔና ሻቢያ በሴራ በከፈቱት ጦርነት በአንድ ላይ ወጥቶ ግን ሆን ተብሎ በወያኔ ትግሬዎች እንዲያልቅ የተደረገ ሕዝብ ነው፡፡

ኢትዮጵያውያን ትግሬን ብዙ ጊዜ ታግሰዋል፡፡ በትግሬ ውስጥ ብዙ ወያኔ ትግሬዎች የበዙበት ነው፡፡ አሁን ላይ ጤነኛ ትግሬዎች ምን ያህል እንደቀሩ አላውቅም፡፡ ግን ትግሬ ከሌላው ሕዝብ በተለየ አረመኔና ከሀዲ የበዛበት እንደሆነ ነው እስከዛሬም ያፍንባቸው ታሪኮች የሚናገሩት፡፡ ለትግራይ እናቶች ሊዋደቅ ከዳር አገር ሲሄድ ትግሬዎች ግን የኮምፒተር ስልጠና ሊሰጣቸው ቃል ይገባላቸው ነበር፡፡ ይህን እናውቃለን፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝብና በትግሬ መካከል ያለው ገደል እየሰፋ እንጂ እየጠበበ አልመጣም፡፡ ሌላ ቀርቶ እስከዛሬ ትግሬ ክርስቲያን ነው ሲባል በወሬ ቢሰማም ፍሱም የማያምኑ አደገኞች በእምነት ቦታዎች ሳይቀር ዋና ሆነው እናያቸዋለን፡፡ ይህ አደገኛ ነው፡፡ ትግሬን በሙሉ በአንድ ማየት እየተገደደ ነው ኢትዮጵያዊው፡፡ የሚያየው ትግሬ ሁሉ አውሬና እጅግ የቀፈፈ ገበጋባነት የተጠናወተው አእምሮ የሌለው ሆኖበታልና፡፡ ዘሬ ኢትዮጵያ ለደረሰችበት አደጋ ምክነያት ቢባል አንድና አንድ የትግሬ ወያኔ ነው፡፡ መስፍን ግን በትግሬዎች ያለውን ዘረኝነት ለመሸፈን የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ዘረኛ ሊሉት ይፈልጋሉ፡፡ ሕዝብ ትግሬን የጠላው እንደሰው ባሕሪ ያልሆን እጅግ ቀፋፊ በዙ ኢትዮጵያውያ ከሚረዱት ውጭ የሆነ ዘረኝነትና አረመነኔት ስላየበት ነው፡፡ ዛሬ በግልጽ ሕዝብ እያለ ያለው እነዚህ ሰዎች አይደሉም ነው፡፡ ዛሬ ኦሮሞን ከኢትዮጵያ ታሪክ ባለቤትነት አላቀው የመከነ ዘረኛ ትውልድ ያደረጉት ትግሬዎች ናቸው፡፡ አሁን አማራውንም ጀምረዋል፡፡  ይህን ጉዳይ ፍርጥርጥ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ቆይቶ አደጋው በራሱ ጊዜ እንደሚመጣ ግን ግልጽ ምልክቶች አሉ፡፡ ይህን እውነት ለማንሻፈፈ መሞከር ግን አደጋው ለማን እንደሆነ ቆይተን እናየዋን፡፡ ዛሬም መርዛቸውን እየተፉ ነው፡፡ ዛሬ ግን እንደድሮው እየተመረዙ የሚሞቱት መልሰው ለወያኔ ሊግቱት ተጠንቅቀው ቆመዋል፡፡  ትግሬ ወያኔዎች በራሳቸው ላይ ሲባጎ እየሳቡ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለቀቅ አደርገው ትግሬን መናገር ቢችሉ ጥሩ መካሪ በሆኑ ፕ/ሩ፡፡ እኔም የአደጋውን ግዝፈት ለመጠቆም ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ፡፡ አሁንም አይመከሩም፡፡ አዝናለሁ፡፡ ጤነኛ የሆናችሁም ትግሬዎች ከአላችሁ ቢያንስ ራሳችሁን ነጻ አድርጉ፡፡
በአጠቃላይ ብዙ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብለን አምነናቸው የነበሩ ትግረየዎች ቆይተው ወያኔነታቸውን እያወጡ ትግሬን ሁሉ እንድንጠራጠር ሆነናል፡፡  በቴዲ አፍሮ ላይ ከውስጥ በሆነ ጥላቻ ዘመቻ ከፍቶ የነበረው የሪዮቱ ቴድሮስ ጸጋዬ ሰሞኑን ወያኔነቱ ባርቆበት ቴዲ አፍሮን እንደዚያ የጠላበትን ምክነያት ራሱ ተሳበቀው፡፡ ትግረዋይነት በሚል ፍጹም ዘረኛ ጩኸቱ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ሊያፍር አልፈለገም፡፡ ይህ የወያኔ ልዩ ባህሪ ነው፡፡ አዝናለሁ ወያኔ ትግሬዎችንና ጤነኞቹን መለየት ስለቸገርን ነው፡፡ ብዙ ማለት አልፈልግም፡፡
ማስተዋሉን የስጠን
ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅ!
አሜን!
ሰርጸ ደስታ