06/08 /2017

ተቃዋሚው እርስ-በርሱ ተነጋግሮ አያውቅም። የጋራ አጀንዳም የለውም። ነገ ደረስኩ – ከነገ ወዲያ ደረስኩ እያሉ መፎከር ብቻ ነው ያለው። ኢትዮጵያ ያለው ህዝብ ማንም ሳያደራጀው ቁጣው በገነፈለበት ወቅት አንድ ነገር ማድረግ ቢቻል ኖሮ ወያኔ ሊወድቅ ይችል ነበር። ግን በውጭ ያለው ከማጨብጨብ እና በኢሳት በኩል መረጃ ከማስተላለፍ በስተቀር ምንም ያደረገው ነገር የለም። ይህ ውድቀታችን ነው። ይለሉ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ –

ቭድዮውን ይመልከቱ።

https://www.youtube.com/watch?v=qJDzKUmIjsI