June 12, 2017 –

 ቆንጅት ስጦታው 

አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመርዳት ሁለት አማራጭ መንገድ ፦ በየሐገራቱ የተቋቋሙ ኮሚቴዎችና GoFundMe.com

የአርበኛ ዘመነ ካሤን እርዳታ በተመለከተ አጭር ማብራሪያ፤

1. በብዙ ቦታዎች የእኛን አገር ገንዘብ አልወስድልን አለ ያላችሁ ግለሰቦች አላችሁ፤ እርዳታው የሚሰባሰበው በዩሮ ስለሆነ ከዩሮ ዞን ውጭ ያላችሁ ግለሰቦች በምትኖሩበት አገር ገንዘብ መርዳት የምትፈልጉትን በዩሮ በመቀየር ነው መለገስ የምትችሉት፡፡
2.
በምትለግሱበት ጊዜ ስማችሁ እንዳይታወቅ የምትሹ ሰዎች ደግሞ የ‹‹ብዕር ስም›› ወይም anonymous በመምረጥ መርዳት የምትችሉበት አማራጭ አለ፡፡

በሌላ በኩል ግን በየአካባቢው ባሉ ኮምዩኒቲዎችና ተወካይ ግለሰቦች በኩል እየረዳችሁ ያላችሁና ለመርዳት ፍላጎቱ ያላችሁ አሁን እርዳታውን እየሰበሰቡ ስለሆነ በሚያመቻችሁ በኩል መርዳት እንደምትችሉ ልናሳስብ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም የሚችል በጎፈንድሚው በኩል ያልቻለ ደግሞ በቡድን ገንዘብ አሰባስባችሁ ለዘመነ ማድረስ የምትችሉበት መንገድ በመኖሩ ሁሉንም ያካተተ እንደሆነ እናስባለን፡፡


(
መረጃውን ለሌችም በማካፈል ወንድማችን በአስቸኳይ ለመርዳት አስተዋጽኦ እናድርግ)

https://www.gofundme.com/lets-help-zemene-kassie

ለአርበኛ ዘመነ ካሤ በሚከተከው መልኩ መርዳት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን፤

. በዐማራ ኮምዩነቲዎች በኩል (ከአቶ ታዘበው አሠፋ ጋር በመተባበር)
1.
በአሜሪካ (በሲያአትል፣ ዲሲ፣ ዳላስ፣ አትላንታና ቦስተን)
2.
በጀርመን የፍራንክፈርት የዐማራ ማኅበር
3.
በስዊዲን የስቶክሆልም የዐማራ ማኅበር
4.
በስዊዘርላንድ ሎዛን፣ የዐማራ ማኅበር

. በግለሰቦች፤
1.
እስራኤል አገር ኢየሩሳሌምና ቴላቪቭ፣ በአቶ አምሳሉ መከተና በአቶ ጌጡ ታየ እንግዳ አማካኝነት
2.
በቤልጀም በአቶ ገበየሁ ደስታ አማካኝነት
3.
በኖርዌይ በአቶ ማተቤ መለሠ አማካኝነት
4.
በአሜሪካን ሌሎች ግዛቶች አቶ ታዘበው አሠፋ (ስቁ፡ +12026771024)
5.
በአውስትራሊያ፤ አቶ አራዳ አዲስ
6.
ኒውዝላንድ በአቶ ዳኝነት ሺፈራው አማካኝነት
7.
በእንግሊዝ በአቶ አገኘሁ መኮንን አማካኝነት
8.
በካናዳ በአቶ ዓለማየሁ ጥሩነህ (mob 647.702.5627)

. በሌሎች ባልተጠቀሱ አካባቢዎች በቡድን እየሆናችሁ ብታሳውቁን በቀጥታ ዘመነን መርዳት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ገንዘብ ድጋፉ እንደተጠናቀቀ ከየት አካባቢ በማን በኩል ምን ያክል ገንዘብ እንደተለገሰ ለሕዝብ ይፋ እናደርጋለን፡፡

ማሳሰቢያ፤ ጎፈንዱ እስካሁን እየተነጋገርን ሲሆን የመጨረሻውን እንዳለቀ እናሳውቃለን።