June 14, 2017

እንደ ሁሉም ቋንቋ ኦሮምኛም የራሱ የሆነ የዲያሌክቲስን ህግ የተከተለ ሂደት አለው። ማንኛውም ቋንቋ ዘላለማዊነት (eternity) የለውም። የሰው ልጅ ከተፈጠረና ቋንቋ መጠቀም ከጀመረበት ዘመን አንስቶ በርካታ ቋንቋዎች ተወልደዋል፣ አድገዋል፣ አርጅተዋል ከዚያም ሞተዋል። ለሰው ልጅ ቋንቋ ከመግባቢያነት በላይ የማንነትና የልዩነት ምንጭ ተደርጎ መወሰዱ በራሱ ለጊዜው ተቀባይነት የሌለው ሃሳብ ቢሆንም ምንጩ አርቆ ካለማየት (short sighteedness) ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው።
[ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫ]