June 25, 2017

ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ።