July 3, 2017 08:30

አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸውን አቋም ከዚህ በታች ያለውን አዳምጣችሁ ተረዱ። የአማራን ሕዝብ ወደፊት ምን እየጠበቀው እንደሆነ ከዚህ በላይ የማንቂያ ደወል የለም!

የማንቂያ ደወል! አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ – ዶ/ር ጸጋዬ አራራሳ የሚባል አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኛ አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት የተናገረው!

አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸውን አቋም ከዚህ በታች ያለውን አዳምጣችሁ ተረዱ። የአማራን ሕዝብ ወደፊት ምን እየጠበቀው እንደሆነ ከዚህ በላይ የማንቂያ ደወል የለም!!

*****
ወንድማችን ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ አማራ ነን ለምንል ሁሉ የሚከተሉትን ምክሮች በተለያዩ ግዚያት ሰጥቶናል። እኛ ግን እየሰማን አይደለም!

ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ፡-

• “አማራ ላይ ሊመጣ ያለው ጥፋት ከምትገምቱት በላይ ነው ~~ አማሮች የኦሮሞ ብሄርተኞችን አቋም እና ሊያመጣ የሚችለውን ጥፋት ሊያጤኑት ቀርቶ አያውቁትም!~~~ የኦሮሞ ብሄርተኞች በኦሮሚኛ ለቁጥር በሚታክቱ ሚዲያዋቻቸው ስለ አማራ ያላቸውን ጥላቻ የሚፅፋትን ጉድ ብታውቁ ትደነግጣላችሁ!~~~ምናልባት አንድ ቀን ከእንቅልፋችን ስንነቃ ያልጠበቅነው ነገር እንዳይከሰት እሰጋለሁ!~~~ንቁ!~~~ግብዛቢያችሁን አሳድጉ!~~~ራሳችሁን ጠብቁ!”

• “የኦሮሞ ብሄርተኞች ነፃ ሀገራችን የሚሉትን ለመመስረት በመጠባብቅ ላይ ያሉት አሁን ያለው የትግሬ መንግስት እስኪንገዳገድ ወይም የሆነ ክፍተት እስኪፈጠርላቸው ነው”!

• “የሁሉም ኦሮሞ ብሄርተኞች የትም ይሁኑ ከማንም ጋር ይስሩ፣ በሰላም ይሁን በጉልበት፣ በአንድነት ይሁን በልዩነት የሚሄዱበት መንገድ ይለያይ እንጂ የመጨረሻ ግባቸው አንድ ነው! ~~~ኦሮምያ የሚባል የታሪክ መሰረት የሌለው አዲስ አገር መፍጠር ነው!~~~ጉዟቸውም ቀስ እያሉና በመናበብ ነው እያደረጉ ያሉት!”

• ”የእኛ ሰው ይህ ዘመን በራሱ ግዜ እነደቀደሙት አስከፊ ዘመናት በቀላሉ የሚያልፍ ይመስለዋል። ወገኖቼ ስላላችሁበት ዘመን ግንዛቢያችሁን አሳድጉ፣ ብሔርተኞችን በስመ አብ ብቻውን አይመልሳቸውም!”

https://youtu.be/tnVT60dpgM8

ምንጭ– ፎረም 65