Sunday, 09 July 2017

የልዩ ጥቅም አዋጅ በእውነት ጥያቄውን ይመልሳል?”በአዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምን የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ም/ቤት ከጸደቀ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት መቅረቡ ተነግሯል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ላይ ዜጎች እንደሚወያዩበትም ተገልጧል፡፡ ለመሆኑ ረቂቅ አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ግንኙነት ላይ ምን አንደምታ አለው? ከህገ መንግስቱ አንጻርስ እንዴት ይታያል? በዚህ ረቂቅ አዋጅ ላይ የወደፊት ስጋቶችና አደጋዎች ይኖሩት ይሆን? ለምንስ አነጋጋሪ ሊሆን ቻለ? ምሁራንና ፖለቲከኞች ምን ይላሉ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤የተለያዩ አስተያየቶችን አሰባስቦ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡ (ለፖለቲካዊ ችግሮች ሁሌም መፍትሄው ፖለቲካዊ ውይይት ነው) ከሚተጉ ሹመኞች፤ የግብር ከፋዩን ገንዘብ መታደግ አለበት፡፡