ሐምሌ 9፣2009

ሕዝቡ ምን ይላል?
የሕወሀት/ ኢህአዴግ መንግስት ሚኒስተሮች ምክር ቤት ባለፈው ሁለት ሳምንት “ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ስለሚኖራት ልዮ ጥቅም” መጠበቅ በሚል ኣጀንዳ ዙሪያ ለወራት ሲጠበቅ የነበረውን ፖሊሲ (ረቂቅ ህግ) ይፋ አድርጓል።
የተባለው ፖሊሲ ከያቅጣጫው ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ማጣጣልና ውግዘት ደርሶበታል። እጅግ ብዙ የሀገራችን ፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሊሂቃንና የፖለቲካ ተንታኞች ተራ በተራ “ባዶ፣ ውድቅ፣ ከፋፋይ፣ አጥፊ, ዋጋቢስ “ ወዘተ ሲሉ ተችተውታል።
ከነዚህም ወስጥ ለናሙና የሚከተሉትን ማየት ይቻላል።    ለማንበብ ይህን ይጫኑት⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/07/የኢትዮጵያ-ልዩ-ጥቅም.pdf