የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ህወሀት ወያኔ በሀገራችንና በህዝቧ ላይ በተለይም ደግሞ በጎንደር ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ እና ሰቆቃ ለማስቆም እና ከጎናቸው ለመቆም በቴላቪቨ ቻፕተር የተዘጋጀ ሕዝባዊ ሰብሰባ እና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ምሽት::