27 Jul, 2017

ታምሩ ጽጌ

1.1ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር

በታምሩ ጽጌ

ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 .. መንግሥት እምነት በማጉደልና ሥልጣንን ያላግባብ በመገልገል በአገር ላይ ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ያላቸው ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ነው፡፡

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን

1. ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ

2. ኢንጂነር ዋሲሁን

3. ኢንጂነር አህመዲን

ሚስተር ሚናሽ ሌቪ (ትህዳር ኮንስትራክሽን ኩባንያ)

(198 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

1. አቶ አብዶ መሐመድ

2. አቶ በቀለ ንጉሤ

3. አቶ ገላና ቦሪ

4. አቶ የኔነህ አሰፋ

5. አቶ በቀለ ባልቻ

6. አቶ ገብረ አናንያ ፃዲቅ

(646 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

1. አቶ እንዳልካቸው ግርማ

2. /ሮ ሰናይት ወርቁ

3. አቶ አየነው አሰፋ

4. አቶ በለጠ ዘለለው

(13 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

1. አቶ ሙሳ መሐመድ

2. አቶ መስፍን ወርቅነህ

3. አቶ ዋሲሁን አባተ

4. አቶ ሥዩም ጎበና

5. አቶ ታምራት አማረ

6. አቶ አክሎግ ደምሴ

6. አቶ ጌታቸው ነገራ

7. /ር ወርቁ አብነት (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)

8. አቶ ታመነ ደባልቄ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)

9. አቶ ዮናስ መርአዊ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)

(2.2 ሚሊዮን ዶላር ወይም 51.2 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ)

1. ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ

2. አቶ አበበ ተስፋዬ

3. አቶ ቢልልኝ ጣሰው

(31 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

1. አቶ አበበ ተስፋዬ

2. አቶ የማነ ግርማይ (ጂዋይቢ ኮንስትራክሽን ኩባንያ)

3. አቶ ዳንኤል አበበ

(20 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

1. አቶ ፈለቀ ታደሰ

2. አቶ ኤፍሬም ታደሰ

(10 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

ኦሞ ኩራዝ ስኳር ቁጥር ፋብሪካ

አቶ መስፍን መልካሙ

አቶ ሰለሞን ከበደ

ሚስተር ሊዮ (የቻይና ጁጂአይሺኢ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ)

አቶ ፀጋዬ ገብረ እግዚአብሔር ብርሃነ

/ሮ ሳሌም ከበደ

(184 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

ሰበር ዜና

ዜና

ታምሩ ጽጌ‘s blog 

Author

anon

ታምሩ