July 26, 2017

“..ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ተቃራኒ የሆነ ሀይል መፍጠር አለብን። እነሱ ስልጣን ላይ ሲወጡ ሁለት ስትራቴጂ ነድፈው ነው። ከቻሉ ኢትዮጵያን መግዛት ካልቻሉ እስር በእርስ አጋጭተው አገሪቱን በትነው ወደ መጡበት መሄድ ነው። በአስቸኳይ አማራውም ሌላውም ብሄር የተወከለበት …ሁል ጊዜ ከወያኔ የሚመጣ ነገር መጠራጠር አለብን። እነሱ በሚሰጡን አጀንዳ መነታረክ የለብንም የአዲስ አበባም ጉዳይ ቢሆን እነሱ አማራና ኦሮሞውን ለማጣላት ያመጡት ነው። ያ ባይሆን እና የተሻለ ነገር ቢያስቡ ኖሮ ከተማዋን …”
አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኦዴግ) ሊቀመንበርና የኢትዮጵአ አገራዊ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራር ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያድምጡት)