ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ የንግሥተ ሳባ (ንግሥት ማክዳ) ታሪክ፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ማንነት በመቅረጹ ረገድና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጎልበት ስላበረከታቸው አስተዋጽኦዎች ይናገራሉ።

“ ‘እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፤ አገራችን ኢትዮጵያ ናት፤’ የሚለው የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ማንነት የሚገልጽ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጻፈው በክብረ ነገሥት ነው።” – ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ