በኢትዮጵያ ውስጥ የብሄር ተኮር የክልሎች አሸናሸንና እንደምታው

በፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ የተዘጋጀ

ሐምሌ 152009 ጁላይ 222017)

መግቢያ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የስራ አስኪአጅ ኮሚቴ የሀገራችንን ሁኔታ በየጊዜው እየገመገመ የፖለቲካ አቅጣጫ ማሳየትአንዱ ተግባሩ ነው። ኮሚቴዉ ፊብርዋሪ 2017 ባደረገዉ ስብሰባ ዛሬ በሃገሪቱ ሰፍኖ ያለዉ ብሔርተኮር ፌድራሊዝም ያስከተለዉን ሃገር አቀፍ ምስቅልቅል በተለይም በቅርቡ ጎልቶ የታየዉን የወልቃይት ጠገዴን ጉዳይ ምንነት ግልፅ የሆነ ግንዛቤን ማስጨበጥ የሚችል ጥናታዊ ሰነድ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል::

በዚህም መሠረት የጥናትና ፖሊቲካ ኮሚቴ በተሰጠዉ መመሪያ ይህን አነስተኛ ጥናታዊ ፅሑፍ ሲያቀርብ ሽንጎም ሆነ አጠቃላይ ህብረተሰቡ እንደ ተጨማሪ ግብአት ሊጠቀምበት ይችላል የሚል እምነት አለዉ::

በ PDF ለማንበብ ይህን ይጫኑት⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/07/ethnic-federalizm-and-boundaries-with-exec-inputmay252017-edited.pdf