August 11, 2017
Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke
ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ፣ አቶ ገለታው ዘለቀ፤ የኢትዮጵያ የውውይትና መፍትሔ መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ጸሐፊ፣ ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ አባል፤ በኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በተመከረበት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በያዘው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሏቸውን አተያዮች ያንጸባርቃሉ። SBS Australia Amharic
-
“ፊንፊኔ እኛ በኦሮሚኛ የምንጠራት (አዲስ አበባ ተብላም ትታወቃለች) የኦሮሚያ አካል መሆኗ መታወቅ አለባት።” – ዶ/ር በያን አሶባ
-
“አዲስ አበባ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ናት፤ አራት ነጥብ።” – ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ
-
“ረቂቅ አዋጁ የጋራ ስምምነትና የተጠየቅ ችግር አለበት። ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የማይጠበቅ ነው።” – አቶ ገለታው ዘለቀ
ለማድመጥ ይህን ተጫኑት⇓
Like this:
Like Loading...