August 18, 2017 06:05

 

                                                     የኣገራት ምሥረታ

በዓለም ላይ ያሉ ሀገሮች ዛሬ ያላቸው ዳር ድንበር ተለይቶና ታውቆ ፣ ዓለም ኣቀፍ ሕጋዊ እውቅና ኣግኝተው ፣ ሉዓላዊነታቸው ተከብሮና ተጠብቆ በእኩልነት መኖር ከመጀመራቸው በፊት የነበራቸው ዳር ድንበር ይለዋወጥ ግዛታቸውም ይሰፋ ይጠብ ነበር። በሀገሮች መካከል ዝርዝር ልዩነቶች ቢኖሩም የሁሉም ሀገሮች ኣመሰራረት ከኃይል ጋር የተያያዘ መሆኑን ከታሪft መማር ይቻላል።

የዳር ድንበር መለዋወጥም ሆነ የግዛት መስፋትና መጥበብ እንዲሁ በሰላማዊ መንገድ የመጣ ሳይሆን በተለያዩ ውስጣዊ እና ውጫዊ ምftንያቶች በተደረጉ ኣስከፊና ደም ኣፋሳሽ ጦርነቶች ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ብft ሕይወት ጠፍቷል ፣ ንብረት ወድሟል ፣ በደልና ሰቆቃ ደርሷል ፣ ሰብዓዊና ዴሞftራሲያዊ መብቶች ተረግጠዋል። ይህ ሁሉ ሆኖ ግን ሀገርም እንደ ሀገር ሕይወትም እንደ ሕይወት መቀጠል ግድ ነውና ያለው ምርጫ በጋራ መኖር ወይም መበታተን ነው።

በጋራ መኖርን የመፍትሔ ስልት የመረጡ ሀገሮች ታሪካቸውን በጥሞና መርምረው ፣ የደረሰውን በደል ለይተው ፣ ሳይጨምሩና ሳይቀንft ፣ ሳያጋንኑና ሳያንኳስft ታሪካቸውን እንዳለ ተቀብለው ፣ በታሪftነቱ በftብር ኣስቀምጠው ፣ እንዳስፈላጊነቱም የሰላምና የእርቅ ሥርዓት ዘርግተው ተፈጻሚ ኣደረጉ ፤ የወደፊት የጋራ ሕይወታቸው በእኩልነት በነፃነትና በዴሞftራሲ የሚኖሩበትን ሥርዓት ዘርግተው ሰላምን ፈጠሩ ፤ ልማትና እድገትን ኣፋጠኑ ፤ ዴሞftራሲያዊ ባሕላቸውን ኣዳበሩ። የኣውሮፓ ሀገሮች በምሳሌነት ሊጠቀft ይችላሉ።

በኣንጻሩ ግን ካልታከመ የታሪft ቁስል መላቀቅ የተሳናቸው ኃይሎች ያሉባቸው ሀገሮች ፤ የደረሰባቸውን ወይም የፈጠሩትን በደል ነጋ ጠባ እያነft እየጣሉ የግልና የftድን ፍላጐታቸውን የሚያራምዱ ኃይሎች ያሉባቸው ሀገሮች ፤ ዘረኛነት ፣ ጠባብነትና ትምftሕተኛነት የተጠናወታቸው ኃይሎች ያሉባቸው ሀገሮች ፤ በእኩልነት ፣ በነፃነት እና በዴሞftራሲ በጋራ ለመኖር ወደሚያስችል ሥርዓት ለመሸጋገር ፍላጐትና ኣቅም የሌላቸው ኃይሎች ያሉባቸው ሀገሮች ፤ ሕዝቦች እስካሁን የተሸከሙት ግፍና በደል ኣልበቃ ያላቸው ይመስል ፤ ሰላምና ነፃነት እየናፈቃቸው እያለ ፤ ችግርና ድኅነት እየጠበሳቸው እያለ ፤ ቀሪ ሕይወታቸው በፈላጭ ቆራጭ ኣምባገነን ኣገዛዝ መዳፍ ሥር እንዲገፉ ወይም እንዲፈረካከft ይገደዳሉ። ለዚህ ኣባባል እውነተኛነት ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ውስብስብ የፖለቲካ ችግሮች ያሉባቸው ብft የኣፍሪካ ኣገሮችን በምሳሌነት መመልከት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ እና እንድምታው

የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ የብft ሺህ ዓመታት ሂደት ውጤት ስለመሆኑ ከበቂ በላይ መረጃ እያለ ፣ ለብft ሺህ ዓመታት በተካሄደው የመንግሥት ምሥረታ ከመነሻው እስከ ኤርትራ መገንጠል ድረስ የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ሲለዋወጥ

፣ የግዛት ftልል ሲሰፋና ሲጠብ እንደነበር በግልጥ እየታወቀ ፣ የኣፄ ምኒልft ዘመነ መንግሥት የሀገረ መንግሥት ምሥረታው ሂደት አንዱ አካልና የመጨረሻው ምዕራፍ ወይም መቋጫ እንደሆነ ግልፅ ሆኖ እያለ ፣ እንደወያኔ የግል የፖለቲካ ኣጀንዳ ያነገft እነዚህን እውነታ ገፍትረው እና ftደው ሆነ ብለው የምኒልftን ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደት መነሻና መድረሻ በማድረግ የኢትዮጵያ ታሪft የመቶ ዓመት ታሪft ነው ይሉናል። ትልቁን የሀገርና የሕዝብ ጉዳይ ረግጠው ፣ ወደ “ቆሼ” የፖለቲካ ጥሬ ለቀማ የሚባዝኑትን ታዝበን ፣ የሩቁን የምሥረታ ሂደት ለታሪft ትተን ፣ የወቅቱ የፖለቲካ ትኩረትና ግለት ወደሆነው ወደ ኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደት የመጨረሻ ምዕራፍ እናተኩር።

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የተመሰረተችው እንደ ሌሎች ሀገሮች ሁሉ በኃይል ነው። ኣፄዎች ነገስታት ftልጣኖች ለብft ሺህ ዘመናት በገብር ኣልገብርም ፣ በተገዛ ኣልገዛም የሥልጣን ሽሚያ በኢትዮጵያ ላይ ብft ጦርነቶች ኣካሂደዋል። በዚህም ብft ሕይወት ጠፍቷል ፣ ንብረት ወድሟል ፣ በደልና ሰቆቃ ደርሷል።

ከመነሻው ያለማንገራገር እንገዛለን እንገብራለን ያሉ ኣካባቢዎች (ለምሳሌ ወለጋ) ሕይወታቸው ከሞላ ጐደል እንደነበረ ቀጥሏል ፤ እምቢ ኣንገዛም ኣንገብርም ያሉ መለስ ብለው ግን እሺ ብለው የተገftና የገበሩ ኣካባቢዎች (ለምሳሌ ጅማ) የደረሰባቸው በደል የአንድም ነፍስ ዋጋ ብft ቢሆነም በአንጻራዊ መለኪያ ያን ያህል የከፋ ኣይደለም ። እምቢ ኣንገዛም

ኣንገብርም ብለው ከፍተኛ ተቃውሞ ያካሄዱ ኣካባቢዎች (ለምሳሌ ደftብ ኢትዮጵያ ፣ ኣርሲ ፣ ሀረር) ከፍተኛ እልቂትና ውድመት በደልና ሰቆቃ ተፈጽሞባቸዋል።

ከሀገረ መንግሥት ምሥረታ ጋር ተያይዞ የተካሄደው ጦርነት በልግዛ በላስገብር ፍላጐት ላይ ያተኮረ እንጂ በማንነት እና በኣካባቢ ላይ ያነጣጠረ ኣልነበረም። የልግዛ ላስገብር ጦርነት እንዳበቃ ኣሸናፊው መልሶ ተሸናፊውን የኣካባቢው ኣስተዳዳሪ ኣርጐ ይሾመዋል። ገዢዎች በየኣካባቢው የፈፀሙትን ጭካኔ የጀመሩትና የተለማመዱት በየራሳቸው ኣካባቢ ኣንገዛም ኣንገብርም ባሉት ላይ ነው። ዘንድሮም እንደምናየው ወያኔም በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ እየፈጸመ ያለውን ዘረኛና ፋሺስታዊ ግፍ የጀመረውና የተካነው ትግራይን ቤተ ሙከራ በማድረግ ነው።

ኣንገዛም ኣንገብርም ያሉት ኣሸንፈው ቢሆን ኖሮ ሊያስገብሩና ሊገft የመጡትን ወደ መጡበት ማባረር ብቻ ሳይሆን በእነft ላይ የደረሰውን ዓይነት በደል መልሰው ማድረሳቸው ኣይቀርም ነበር። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው ኣህመድ ግራኝ ነው። ኣህመድ ግራኝ ሊያስገብሩና ሊገft ወደ ኣካባቢው (ሀረርጌ) የመጡትን ኣሸንፎ እየተከታተለ እስከ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ዘልቆ ከድል ወንበራ ጋር በደምቢያ መቀመጫውን ኣድርጐ ኢትዮጵያን ለተወሰነ ጊዜ ገዝቷል። ኣህመድ ግራኝ ደምቢያ ድረስ የዘለቀው እቅፍ ኣበባ ሳይሆን ጠመንጃ እና ጥይት ይዞ ነው ፤ ጠመንጃ እና ጥይት የሚያደርሰው ለሁሉም ግልፅ ነው። በአህመድ ግራኝ መልሶ የመግዛትና የማስገበር ጦርነት እንደሌሎች የላስገብርና የልግዛ ጦርነቶች ብft ሕይወት ጠፍቷል ፣ ንብረት ወድሟል ፣ አብያተ ftርስቲያናት ተቃጥለዋል ፣ በደልና ሰቆቃም ደርሷል ።

ከሀገረ መንግሥት ምሥረታ ጐን ለጐን የኢትዮጵያ ሕዝቦች በተለያየ ጊዜያት ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ftፍሎች እንቅስቃሴ ወይም ፍልሰት ኣድርገዋል። የሕዝብ ፍልሰት ተራ የገበያ ጉዞ ኣይደለም ፤ በተደራጀ መልኩ እንደ ኃይል ወይም ሠራዊት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው። የሕዝብ ፍልሰት ወደ ሌላ ኣካባቢ በመሄድ ባመዛኙ ነባሩን ኣፈናቅሎ ፣ መሬቱን ቀምቶ ፣ ሀብት ንብረቱን ዘርፎ ፣ የሚቃወመውን ገድሎ የሚደረግ ሠፈራ ነው። ተወራሪውም ኣቅሙ እስንከሚፈቅድለት ድረስ ተከላftሎ ወራሪውን መመለስ ካቃተውም በተሸናፊነት ኣብሮ መኖር ነው።

በኢትዮጵያ የታየው የውስጥ የሕዝብ ፍልሰት ሕይወትን የማጥፋት ፣ ንብረትን የማውደም ፣ መሬት የመንጠቅ ፣ ሕዝብን የማፈናቀልና የማሰደድ ኣሉታዊ ገፅታው ቢሆንም ፣ በኣዎንታዊ ጐኑ ከዚህ ሁሉ በኋላ ሕዝቦችን ኣቀራርቧል ፣ ቋንቋና ባሕልን ኣወራርሷል ፣ የጋራ ማንነትንና ሥነልቦናን በኣጠቃላይ ኢትዮጵያዊነትን ለማሳደግ የበኩሉን ድርሻ ኣበርftቷል። ይህ ኢትዮጵያዊነት ነው በተለያዩ ጊዜያትና ምftንያቶች ኢትዮጵያን የወረሩ ኃይሎችን ድባቅ እየመታ የመለሰው።

በሀገር ውስጥ እንቅስቃሴ ወይም ፍልሰት ኣብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የዚሁ ሂደት ኣካል ቢሆንም ከግማሽ ምዕተ ዓመት ላላነሰ ጊዜ በኣብዛኛው የኢትዮጵያ ftልሎች በጥልቀትና በስፋት የተካሄደው የኦሮሞ ሕዝብ ፍልሰት ጐልቶ ይነሳል። ፍልሰት በኢትዮጵያ ውስጥ የሕዝብን ኣሰፋፈር በእጅጉ ቀይሮታል ፤ የኦሮሞ ኣሰፋፈርም በኣመዛኙ የግማሽ ምዕተ ዓመት የፍልሰት ሂደት ውጤት እንጂ ጃዋር ሞሓመድ ፣ ጸጋዬ ኣራርሳ እና ደጀኔ ጉተማ በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርft እንደገለፁት ኦሮሞ የሰፈረው እግዚኣብሔር በሰጠው መሬት ላይ ኣይደለም። ዜጐች በየትኛውም የኣገራቸው ftፍል የመንቀሳቀስ ፣ የመስራት ፣ የመኖርና ሀብት የማፍራት መብታቸው የተከበረ ነው። ይኼን ኣftብሮና ተቀብሎ በሰላም ኣብሮ በመኖር ፈንታ ይህ የእነእገሌ መሬት ነው ፣ እነእገሌ መጤ ናቸው ይውጡ ማለት የዜግነትን መብት መግፈፍ ይሆናል። እነ ጃዋር ሞሓመድ ፣ ጸጋዬ ኣራርሳ እና ደጀኔ ጉተማ እግዚኣብሔር ለኦሮሞ በሰጠው መሬት ላይ ሌላው ይጠቀማል ማለቱን የሚገፉበት ከሆነ ሌሎቹ ሰማንያ ኣምስት ብሔረሰቦች እግዚኣብሔር የሰጣቸውን መሬት እስከሚያገኙ ድረስ ሁሉም ከፍልሰት በፊት ወደ ነበረበት ቦታ መመለስ ግድ ሊል ነው።

ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ውስብስብ የፖለቲካ ሁኔታ በኣንድ በኩል ከኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ፣ በሌላ በኩል ከኢትዮጵያ ሕዝቦች የሀገር ውስጥ ፍልሰት ጋር ተያይዞ የመጣ ነው። ይህን እውነታ መቀበል ለሁላችንም የምትሆን ኢትዮጵያን ለመመስረት በጣም ይጠቅማል።

ከወያኔ በፊት የነበረውን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት የተደረጉ ውስን እንቅስቃሴዎች ኣካባቢያዊ እና ftድናዊ ነበሩ። በ1950ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴም ግልፅ መነሻና መድረሻ ባለመያft ፤ በጠንካራ ድርጅትና ኣመራር ባለመደገፉ ፤ በርዕዮት ዓለም ውThንብር በመዋጡ ፤ መሬት ላራሹና የብሔረሰብ ጥያቄ መፈftር ከማንሳት ባሻገር ያለፈ ውጤት ኣላስመዘገበም። ቀስ በቀስ ሕዝባዊ ትግል እያደገ መጥቶ በ1966 የሕዝብ እምቢታ በተጋጋመበት ወቅት የተሻለ ኣደረጃጀት እና ኣመራር የነበራቸው መኢሶን ፣ ኢሕኣፓና ብሔርተኛ ድርጅቶች በየራሳቸው የግልና የftድን ድብቅ ኣጀንዳ ተጠምደው የሕዝftን ትግል ወደ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ለማሸጋገር ባለመቻላቸው ደርግ እንዲነጥቀው ኣድርገዋል ፤ መልሰውም ራሳቸውን የደርግ ሰለባ ኣድርገዋል። ደርግም በራft የግል ኣጀንዳ ተጠምዶ ኣንድ ትውልድ ከመጨፍጨፍ በቀር ኣብዮቱን መጠበቅ ሀገርንም ማስተዳደር ተስኖት በተፈጠረው ftፍተት ወያኔ ሥልጣን ላይ ወጣ።

የ1966 ሕዝባዊ ኣብዮት ለየማኅበረሰft ልኂቃን በተለይም ለመኢሶን ፣ ለኢሕፓና ለብሔር ድርጅት ኣባል ልኂቃንና ለደርግ በኢትዮጵያ ላይ ለዘመናት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት ወይም ለመቀየር መልካም ኣጋጣሚ ሆኖ ሳለ ኣሁንም በየኪሳቸው ስለያftት ዘውድ (የኣሰፋ ጫቦ ኣባባል) እና በሕሊናቸው ስለሚያስftት የፖለቲካ ጥሬ እየተጨነቁ የተፈጠረውን ታሪካዊ ኣጋጣሚ ኣመከኑት ፣ ኣከሸፉት።

በኢትዮጵያ ላይ ለረጅም ዘመናት የተንሰራፋውን ፈላጭ ቆራጭ ኣገዛዝ ተወት እናድርገውና ፣ በተለይ ከዘመነ መሣፍንት ወዲህ የተፈራረቁትን ኣምባገነን ገዢዎች ስንመለከት ከወያኔ በቀር ሌሎቹ ሁሉንም ያለ ልዩነት ገዝተዋል። ከወያኔ በቀር ሌሎች ገዢዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ፣ ዳር ድንበርና ሉዓሏዊነት ኣስከብረዋል። ቴዎድሮስ በመቅደላ ፣ ዮሓንስ በመተማ
፣ ምኒልft በኣድዋ ፣ ኃይለሥላሴ በጣሊያን ወረራ ፣ መንግሥቱ በሶማሊያ ወረራ ያሳዩት ኢትዮጵያዊ ጀግንነት ሕያው
ማስረጃዎች ናቸው።በኢትዮጵያ ላይ የተፈራረቁ ገዢዎች ሁሉ ከተለያየ ማህበረሰብ የመጡና የየራሳቸው ቋንቋ ያላቸው ቢሆንም አማርኛን የአገዛዛቸውና የሥራዓታቸው ማስፈፀሚያ ቋንቋ አድርገው ተጠቅመውበታል ፣ እየተጠቀሙበትም ነው ፤ አማርኛን የአገዛዛቸው ቋንቋ ያደረጉት አማራ ለምኗቸው ፣ አስገድዷቸው ፣ ወይንም ጭኖባቸው ሳይሆን የየራሳቸው ቋንቋ አማርኛ የሚሰጣቸውን አገልግሎት ስለማይሰጣቸው ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ፈልገው ፣ ወደውና ፈቅደው መርጠው ነው ፤ የየራሳቸው ቋንቋ የየመንግስታቸው የሥራ ቋንቋ መሆን ቢችልማ ኖሮ ትልቁ ራስ ዓሊ በftንደር ቤተመንግሥት በኦሮምኛ ፣ ኣፄ ዮሓንስ በመቀሌ ቤተመንግሥት በትግርኛ ፣ መለስ ዜናዊ በምኒልft ቤተመንግሥት በትግርኛ መftረውና ወስነው በኣማርኛ ባላስፈፀሙ ነበር። ቴዎድሮስና ምኒልft ቋንቋቸው ኣማርኛ ስለሆነ ለሁሉም የመንግሥት ሥራ በኣማርኛ መጠቀማቸው ግልፅ ነው። ኃይለሥላሴና መንግሥቱ ኦሮምኛን ለምftftርም ሆነ ለውሳኔ ኣልተጠቀሙበትም ፤ ለምftftር ፣ ለውሳኔ ፣ ለማስፈፀም የተጠቀሙት ኣማርኛን ነው ፤ እንግዲህ ገዢዎች ከተለያየ ማህበረሰብ የመጡ ፣ ለአገዛዛቸው የየራሳቸውን ቋንቋ ትተው አማርኛን የመረጡ ፣ አማርኛ በመላው ኢትዮጵያ በስፋት እንዲዳረስ ያደረጉ መሆናቸው ግልጽ ሆኖ እያለ ብልጣ ብልጥ ፖለቲከኞች ለድብቅ ኣጀንዳቸው ሲሉ የፈጠጠውን እውነት ftደውና አወላግደው አማራ ጨቋኝ ፣ የራftን ቋንቋ በሌሎች ላይ የጫነ ገዢ መደብ አድርገው ይወነጅሉታል ይከftታል ። በኣማርኛ ፈንታ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ እንግሊዘኛ ቢሆን ኖሮ እነዚህ ብልጣ ብልጥ ፖለቲከኞች ምን ይሉ ነበር?

በኢትዮጵያ የመንግሥት ታሪft በሥልጣን ላይ ያለ መንግሥት ወዶ ፣ ፈቅዶና ፈልጐ የኢትዮጵያን ጥቅም ፣ ዳር ድንበርና ሉዓላዊነት በታሪft ለመጀመሪያ ጊዜ ያስደፈረ የወያኔ መንግሥት ነው። ወያኔ ለመንግሥት ሥልጣን እንዲበቃ ከftዳን መንግሥት ለተደረገለት ድጋፍ ከጐንደር እስከ ጋምቤላ ከተዘረጋው ከ1,600ኪ.ሜ. የኢትዮጵያ ድንበር ወደ ውስጥ ከ30 እስከ 60ኪ.ሜ. በመግባት በኣማካኝ 72,000 ካሬ ኪ.ሜ. መሬት ገምሶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳያውቀውና ፓርላማ ሳይመftርበት በድብቅ ለftዳን መንግሥት በወሮታ ሥጦታ ኣስረftቧል። የወያኔ ወራዳ ተግባር ይቀጥላል ፣ በደምህ ደሜ ነው ፀረ-ወያኔ ህዝባዊና አገራዊ ትግል ወያኔ በተወጠረበት ግዜ በአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ftሪያ እየታየ ያለው የጂዎ ፖለቲካ ለውጥ ከፍተኛ ስጋት ስላሳደረበት ወታደራዊ አቅሙ ስለማያዋጣው ኤርትራ እባftሽ ታቃዋሚዎቼን መርዳት አቁሚ በማለት ወደ መቶ ሺህ ኢትዮጵያውያን ሕይወት የተገበረበትን ባድሜን በእጅ መንሻ ማቅረft አይቀርም ። ወያኔ ለftዳን ያስረከበው መሬት መሀዲስቶች ኢትዮጵያን በወረሩ ጊዜ ኣፄ ዮሓንስ ከትግራይና ከሌሎች ኣርበኞች ጋር የኣገር መከላከል ጦርነት ሲያደርጉ በጀግንነት የወደቁበትን ፣ ደማቸውን ያፈሰftበትንና ኣጥንታቸውን የከሰከftበትን መተማን ይጨምራል። እጅግ ኣስገራሚ ፣ ኣሳፋሪና ኣንገት ኣስደፊ የሚያደርገው የኢትዮጵያ መሬት ተገምሶ መሰጠቱ ብቻ ሳይሆን የኣፄ ዮሓንስ እና የትግራይ ኣርበኞች ደምና ኣጥንት ለጥቅም ሲባል ኣብሮ መቸብቸft ነው። ወያኔ ወርቅ ከሆነው ትግሬ መወለዳችን ያኮራናል (መለስ ዜናዊ) ብሎ በኣደባባይ ኣውጆ እኮራበታለሁ እና ኣከብረዋለሁ የሚለውን የኣባቶቹን ፣ የኣያቶቹን እና የቅድመ ኣያቶቹን ደምና ኣጥንት እንደ ተራ ሸቀጥ ኣሳልፎ መስጠቱ ነው። በዚህም ኣሳፋሪ ድርጊቱ ወያኔ የወላጆቹን ደምና ኣጥንት የሸጠ የመጀመሪያው ኣሳፋሪ ልጅ ወይም ትውልድ ያደርገዋል። እነ ኣፄ ዮሓንስ በደምና ኣጥንታቸው ያስከበሩትን ዛሬ ከነደማቸውና ከነኣጥንታቸው ወያኔ የሸጠውን የኢትዮጵያን መሬት ኢትዮጵያዊያን በደማቸው ያስመልftታል ፣ ያስከብሩታል።

ወያኔ የወላጆቹን ደምና ኣጥንት በመሸጡ እንኳን ሊጸጸት ፣ ጉዱን ቀጥሎ በሕይወት ያለውን የትግራይን ሕዝብ ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵዊነት እየነጠለው ነው። ከመነሻው የወያኔ ሁኔታ ያላማራቸው የትግራይ ሽማግሌዎች በደስታና በሀዘን ኣብረን ከኖርነው ኣማራ ጐረቤታችን ተለያየን ፣ እንደወትሮኣችን በኣገራችን ኢትዮጵያ ተንቀሳቅሰን ለመኖር ሰጋን ብለው ለነመለስ ሲነግሯቸው “ይህቺ ባቄላ ካደረች ኣትቆረጠምም” ፣ የተነሳንበትንም ዓላማ ያደናቅፋል በማለት የመቀጣጫ እርምጃ ተወሰደባቸው። ትግሬ ኢትዮጵያዊ ኣይደለም በማለት የብft ሺህ ኣመታት ኢትዮጵያዊ ማንነቱን ኣስወልቆ የወያኔነት ጥብቆ ኣለበሰው ፣ ወያኔነት የትግሬነት ፣ ትግሬነትም የወያኔነት መገለጫ ስለሆኑ ወያኔ ከሌለ ትግሬ ኣይኖርም በማለት በሩዋንዳ የቱትሲዎችን መጨፍጨፍ ደጋግሞ ያነሳል ፤ በኢትዮጵያዊነት የቀጠሉ ትግሬዎችን “ከሃዲ” በማለት መውጪያ መግቢያ ኣሳጣቸው ፣ በኦሮሞና በኣማራ የተነሳውን ፀረ ወያኔ ትግል ምftንያት በማድረግ “ትግሬ

ተነጥሎ ተጠቃ” በማለት በዕቅድና በዝግጅት በየኣካባቢው የሚኖሩትን ትግሬዎች ወደ ትግራይ ወሰደ ፤ በወያኔው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር በዶ/ር ኣዲft ገብረእግዚኣብሔር በኩል ኣሁንም “ትግሬ በትግሬነቱ ተጠቃ” ኣስብሎ ለምftር ቤቱ ሪፖርት ኣስቀረበ። ወያኔ ይህን ሁሉ የሚያደርገው በኣንድ በኩል የትግራይን ሕዝብ ዋሻውና ምሽጉ ለማድረግ ሲሆን ፣ በሌላ በኩል የትግራይ ሕዝብ በፍርሃትና በጭንቀት ወደ ወያኔ እንዲሸጐጥ ለመገፋፋት ነው። ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ጨፍጭፏል ፣ ሀብት ንብረቱንም ዘርፎ ወደ ውጭ ኣሽሽቷል ፣ ቤተሰftንም ከሞላ ጐደል ኣውጥቷል ፣ እftም ለሽሽት ኣኰብኩቧል። ወያኔ ኣንድ ማለዳ ተነስቶ እወftልኃለሁ እያልኩ የነገድኩብህ የትግራይ ሕዝብ ዕዳውን ኣንተ ftፈል ብሎ ከመፈርጠጡ በፊት “ላም እሳት ወለደች ፣ እንዳትልሰው ፈጃት ፤ እንዳትተወው ልጅ ሆነባት” ሆኖብህ የተሸከምከውን ጉዱን ወያኔን “ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ፣ በቀር ድንጋይ ነህ ተብለህ ትጣላለህ” ብለህ ወያኔ የትግራይን ሕዝብ ኣትወftልም ልትለው ይገባል።

ሌላው የትግራይ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ለከርስና ለኪስ ስትሉ ለወያኔ ያደራችሁ የትግራይ ልሂቃን ናችሁ፡ እናንት የወያኔ ልሂቃን በትግራይ ሕዝብ ስም ነገዳችሁ የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ለያችሁ፤ በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ ዘመታችሁ፣ ወያኔነት ፡፡ ወያኔ ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሐብት ንብረት ዘርፎና ነቅሎ የትግራይ የልማት ጉዝጓዝ ሲያደርገው ስህተት ነው ለማለት አቅም አጣችሁ፣ ይሉኝታ ቢስነት፡፡ እስካሁን ተዘርፎና ተነቅሎ ወደ ትግራይ የገባው በቂ ስላልሆነ ተጨማሪ ሐብትና ንብረት ካልገባ ፤ ወያኔ ለስልጣን በተዋጋበት ግዜ በትግራይ ጉዳት ደርሷል በማለት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንገሥት ልዩ ድftማ እንዳደረገው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም ባለመቋጨቱ በትግራይ ላይ ጉዳት ደርሷል ብሎ ፌደራል መንግሥት ካሳ ካልከፈለ ፣ በትግራይ መንደሮች የባftር ሐዲድ ካልተዘረጋ ፡ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሐ/ማሪያም ደሳለኝ ስልጣን ይልቀቅ ብላችሁ ተንጫጫችሁ ፣ ስግብግብነት፡፡ ሌሎች ኢትዮጵያውያን የልማት ፕሮጀftት አዘጋጅተው ለመንግስት ሲያቀርft ፈቃድ እያስከለከላችሁ ፡ ያስከለከላችሁት ፕሮጀftት ባለቤት ሁናችሁ ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ( ልማት) ባንft የማይመለስ ብር አፍሳችሁ በአፋር ፣ በአዲስ አበባ ፣ በጋምቤላ ፣ በቤኒሻንጉል … ወዘተ ልማታዊ ባለሐብት ሆናችሁ ፤ በአዲስ አበባና በftልል ከተሞች መሬት እየወሰዳችሁ ፎቅ ገነባችሁ መልሳችሁ ሸጣችሁ ለውጣችሁ በውጭ ሐገር ሐብት እና ንብረት አፈራችሁ ፤ ራስ ወዳድነት ። ለነፃነትና ለፍትህ አደአባባይ የወጡ ኢትዮጵያውያን ጭንቅላት በአልሞ ተኳሽ አጋዚ ሠራዊት ሲቦደስ ፣ በፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሠራዊት ሬሳቸው ሲረፈረፍ ፣ የብftዎች ደብዛ ሲጠፋ ፣ በሞቱ ልጆቻቸው ሬሣ ላይ እናቶች ተገደው ተቀምጠው እንባቸው ሲፈስ ፣ በወያኔ ማftሪያ እሥር ቤት ሰቆቃና ጩኸት ሞልቶ ሲፈስ ፡ የወያኔ ትግራይ ልሂቃን ይThን ሁሉ እያያችሁና እየሰማቹህ እንደ ሰባዊ ፍጡር እንኳን ሀዘንና ፀፀት ለመግለጽ ህሊና አጣችሁ ፣ ሞራለቢስነት ። የወያኔ ልሂቃን ፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ፣ የሠራችሁት መዘዘ ብft አሳፋሪ ጥቁር የታሪft ጠባሳ በትውልድ ፣ በዘመድ አዝማድ ፣ በወላጅ ፣ በልጅና ልጅ ልጅ በቁጭትና በፀፀት ይታሰባል ፣ፍትህም በአደባባይ ይጠየቃል ፣ ወያኔ የትግራይ ሕዝብ ዕዳውን ይftፈል ብሎ ሲፈረጥጥ ፡ እናንተም ተftልታችሁ ከመቅረታችሁ በፊት ፈጣሪ ህሊናውን ከሰጣችሁ የትግራይን ሕዝብ በተለይ ፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ባጠቃላይ ይቅር በሉን ብላችሁ ወደ ሕዝብ ተቀላቀሉ ።

ደምህ ደሜ ነው ፣ ፀረ ወያኔ ሕዝባዊ ትግል

ፋሺስቶች ፣ ዘረኞችና ኣምባገነኖች ድብቅ ኣላማቸውን ለማሳካት ተንደርድረው በሕዝብ ውስጥ ይመሽጋሉ ፤ የሕዝብ ብሶት ነው የሚሉትን ያራግባሉ ፤ ሀሳባቸውን የተቀበለውን በሰላም ሌላውን በግድ ከጀርባቸው ያሰልፋሉ። ወያኔም ሥልጣን ለመያዝ ትግሬ ያባቶቹን የመንግሥት ሥልጣን በምኒልftና በሸዋ መሳፍንት ተነጠቀ ፤ የበላይነቱን ኣጣ ፤ ማንነቱንና ታሪካዊ ቦታውን ተቀማ ፤ ወያኔ ልጁም ወደ ታሪካዊ ቦታውና ftብሩ ይመልሰዋል በማለት ወደ ጫካ ገባ ፤ በለስ ቀንቶትም ለሥልጣን በቃ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ በመሠረቱ ሰውን ያምናል ቃሉንም ይጠብቃል። ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ገብቶ ሥልጣን ሲይዝ ፣ ጥርጣሬና ስጋት ቢኖርም ፣ መቼም ከደርግ የባሰ ኣይሆንም ፣ ሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ እስከሚደርስለት ወራሪ ጠላትን እየመከተ የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ሉዓላዊነት እየጠበቀ የኖረው የትግራይ ሕዝብ ልጅ ነው በማለት በኢትዮጵያዊነቱ ቢቀበለውም የወያኔ ጉዞ ግን በፍጹም የተለየ ሆነበት ፣ ወያኔ በዘር ተሰባስቦ ፣ በዘር ተደራጅቶ ፣ ዘረኛ ፖሊሲ ቀርፆ ፣ ዘረኛ የማስፈፀሚያ ስልት ነድፎ ኢትዮጵያን የግሉ ኣድርጐ ለመግዛት የተነሳበትን ዓላማ ለማስፈፀም የቋጠረውን ቂም በቀል ፣ ያናወዘውን ስግብግብነትና ራስ ወዳድነት ፣ የተጋተውን ዘረኛነት እና ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጭኖ ከ1983ዓ.ም. ጀምሮ በፈላጭ ቆራጭነት ኢትዮጵያን በብቸኝነት እየገዛ ነው።

ከሁሉም በፊት ወያኔ ፣ ሁሉም ነገር ለወያኔ በሚለው ዘረኛ እና ስግብግብ መመሪያው መሠረት በኣምሳሉ በፈጠራቸው ዘራፊ ድርጅቶች ፣ ftድኖችና ግለሰቦች ኣማካኝነት ያለ ሃፍረትና ያለ ይሉኝታ የሀገሪቱን ሀብት ዘረፈ ፣ ሕዝftን ከመሬቱና ከቤቱ ኣፈናቀለ ፣ ሰብዓዊና ዴሞftራሲያዊ መብቶችን በኣስከፊ ሁኔታ ረገጠ። ሚሊተሪውና ደህነንቱን ፣

ፖሊftንና ቢሮftራሲውን ሙሉ ለሙሉ በኣባላቱ ተቆጣጥሮ ለኣገዛft እንቅፋት የሆኑትን ጨፈጨፈ ፣ ኣሰረ ፣ ኣሰቃየ ፣ ደብዛቸውን ኣጠፋ ፣ ተቋማትን ኣፈረሰ ፣ ታሪftን ደመሰሰ ።ከኣሜሪካ ፣ ከእንግሊዝና ከኣውሮፓ ሕብረት የሚያገኘውን የባጀት ድጐማ ፤ ከልማትና ረድዔት ድርጅቶች የሚያሰባስበውን ድጋፍ ፤ ከተለያዩ ሀገሮች የሚያገኘውን ግftፍ ብድር በብር እያተመ ከፍሎ የውጪ ምንዛሪውን ወደ ውጪ በማሸሽ ላይ ነው። በዚህም ሂደት ያልተደረሰበትን ትተን ወደ 36 ቢሊዮን ዶላር በውጪ ሀገር እንዳስቀመጠ ግልፅ ሆኗል። በዚህም ኢትዮጵያን ልትወጣ ወደማትችለው ዕዳ ከቷታል።ለዘመናት መፍትሔ ያጣውን የብሔር ጥያቄ ፈትቻለሁ በማለት ወያኔ ኢትዮጵያን በቋንቋ ሸንሽኖ ፣ የftልሎችን ኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ቀምቶና በራft በወያኔ እጅ ኣስገብቶ የብሔረሰቦች ቀን ብሎ ባወጀው ዓመታዊ በዓል የባሕል ልብሳችሁን ለብሳችሁ በቋንቋችሁ ዝፈኑ ፣ ተደሰቱ ፣ ኣማራን ገዢ መደብና ጨቋኝ እያላችሁ ኣውግft በማለት የጐሳ ኣፓርታይድን እያጠናከረ ነው።

ጉድና ጅራት ወደኋላ ነው እንደሚባለው ወያኔ የበግ ለምድ ለብሶና ተለሳልሶ ሥልጣን ከያዘ በኋላ ቀስ በቀስ ለምዱን ኣውልቆ ፈሺስታዊነቱንና ዘረኛነቱን ፣ ስግብግብነቱንና ራስወዳድነቱን ፣ ቂመኛነቱንና ተበቃይነቱን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በደም ጅረት ተገበረው። ይባስ ብሎ ተብቶና ተኩራርቶ ጀግንነቱንና ታላቅነቱን ለማሳየት “ተሀምበሌ ተሀምበሌ ከወያኔ ዘሎ ዝከበሬ” በማለት ነጠላ ዘፈን ሲለቅ የኢትዮጵያ ሕዝብም እርስ በእርft “ደምህ ደሜ ነው ተባብሎ” ፀረ ወያኔ ሕዝባዊ ትግሉን ኣፋፈመ።

ወያኔ እያደረሰ ያለው በደል ሕዝft ከሚሸከመው በላይ በመሆኑ ቁጣና ኣመፅን ኣስከተለ ፤ በየኣካባቢው የሚካሄደውን የተበታተነ ትግል ወደ ሕዝባዊ ትግል ኣሳደገ ኣሸጋገረ ፤ በኦሮሞ ፣ በኣማራ ፣ በኮንሶና በሌሎች ኣካባቢዎች የተቀጣጠለው ኣመፅና ትግል ለወያኔ የእግር እሳት ሆነ። ሕዝባዊ ትግሉን ይበልጥ ያሳደገው ፣ ያስተሳሰረውና ሕዝባዊና ሀገራዊ ባሕሪ የሰጠው የሚፈሰው የኦሮሞ ደም የኛም ደም ነው ፣ በቀለ ገርባ የኛም መሪ ነው ብሎ ለተላለፈው የኣማራ ኣጋርነት ድምጽ የኣማራው ደም የኛም ደም ነው ፣ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ የኛም መሪ ነው ፣ የወልቃይት ጥያቄ የኛም ጥያቄ ነው የሚለው የኦሮሞ ቅጽበታዊ ምላሽ ነው።

ወያኔ እሳትና ጭድ ኣድርጌያቸዋለሁ የሚላቸው ኦሮሞና ኣማራ ባልተጠበቀ ፍጥነትና ጥንካሬ ኣሸዋና ሲሚንቶ (የዶ/ር ዲማ ነገዎ ኣባባል) ሆኖ ሲያያቸው ፤ የነፃነት ቻርተራቸውን በደማቸውና በኣጥንታቸው መጻፋቸውን ሲመለከት ፤ ፍትሓዊና ዴሞftራሲያዊ ሥርዓት ገንብተው በነፃነት እና በእኩልነት በጋራ ለመኖር ያላቸውን ቁርጠኝነት ሲገነዘብ እጢው ዱብ ኣለ። በኣንፃሩ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ የፖለቲካ ሰዎች ፣ ድርጅቶችና ኣftቲቪስቶች ፈጣን ምላሻቸው ድጋፍ ቢሆንም በቀጣይነት ያሳዩኣቸው እንቅስቃሴዎችና የወሰዷቸው እርምጃዎች የተፈጠረውን ኣንድነትና የጋራ ትግል የተጠበቀውን ያህል የሚያፋጥንና የሚያጠናftር ሆኖ ኣልታየም።ለትግሉ ኣለመፋጠን እንደዋና ምftንያት ሆኖ የሚቀርበው ኣንዳንድ የፖለቲካ ኃይሎች ፣ ድርጅቶችና ኣftቲቪስቶች ከሕዝብ እና ከሀገር ፍላጐት በላይ የየራሳቸውን ድብቅ የግልና የftድን ኣጀንዳ በማስቀደማቸው ነው። የሚያስገርመው ይኼን የሚያደርጉት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም ፍላጐት ቁመናል እያሉ ነው። በየኪስ ያሉ ዘውዶችና በሕሊና የሚታለሙ የፖለቲካ ጥሬዎችን እርግፍ ኣድርጐ መተው ካልተቻለ ችግሩ እየተባባሰ ይቀጥላል።

ድኅረ ወያኔ ኢትዮጵያ ኣቋሞች

ከወያኔ በኋላ ኢትዮጵያን የሁሉም የጋራ ቤት ኣድርጐ ማዋቀርና ለሁሉም የሚሆን የፖለቲካ ሥርዓት መዘርጋት እንዴት ይቻላል? በኣጠቃላይ ድኅረ ወያኔ ኢትዮጵያ ምን ትምሰል በሚለው ጥያቄ ላይ በዋናነት ኣራት ኣቋሞች ተንፀባርቀዋል ፣ እንመልከታቸው።
ኣቋም ኣንድ ፡-ኣንድ ሀገር ፣ ኣንድ ሕዝብ ፣ ኣንድ ቋንቋ ፣ ኣንድ ሰንደቅ ኣላማ
የኣቋም ኣንድ መሠረታዊ ኣስተሳሰብ ድኅረ ወያኔ ኢትዮጵያ ኣንድ ሀገር ፣ ኣንድ ሕዝብ ፣ ኣንድ ቋንቋ ፣ ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ ፣ በሚል እሳቤ ትመሥረት የሚል ይመስላል። ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ የሆነ ነገር ባይኖርም ኣንድ ሀገር ኖሮን ፣ ኣንድ ሕዝብ ሆነን ፣ ኣንድ ቋንቋ ተናግረን ፣ ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ ኣንግበን ኣብረን እንኑር ማለት ሊሆን ይችላል። ኣንድ ሀገር ፣ ኣንድ ሕዝብ ፣ ኣንድ ቋንቋ ፣ ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ ለመፍጠር እንደ ሀገሩ ተጨባጭ ሁኔታ ረጅም ጊዜ የሚሻ ሰፊና ፍትሓዊ የፖለቲካ ሥርዓት መደላድል ይፈልጋል።
ሕዝብ ወዶና ፈቅዶ ኣብሮ ለመኖር ከወሰነ ኣንድ ሀገር መኖር የግድ ይላል። በኛ ተጨባጭ ሁኔታ ኢትዮጵያ ማለት ስለሆነ
፣ ኣንድ ሀገር የሚለውን መልስ ኣገኘ ማለት ይሆናል። በኣንድ ሀገር ኢትዮጵያ ኣብሮ ለመኖር የወሰነ ሁሉ የኢትዮጵያ ዜጋ ሆነ ማለት ነው። ዜግነት ለማኅበረሰብ ፣ ለftድን ፣ ለእምነት … ወ.ዘ.ተ. ሳይሆን የሚሰጠው ለግለሰብ በመሆኑ ፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው እንደ ኣንድ ሕዝብ ሆነው ስለሚኖሩ ኣንድ ሕዝብ የሚለውን መልስ ኣገኘ ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያዊያን እንደ ኣንድ ሕዝብ የሚኖሩት ፌደራላዊ ዴሞftራሲያዊ መንግሥት መሥርተው እንደመሆኑ መለያቸው የሚሆን ዓለም ኣቀፍ እውቅና ያለው ሕጋዊ ሰንደቅ ዓላማ ይኖራቸዋል ፣ በዚህም ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ የሚለው መልስ ኣገኘ ማለት ነው። ፌደራላዊ መንግሥት የሥራ ወይም ኦፊሺያል ቋንቋ ያስፈልገዋል ፣ እስከዛሬ የታወቀው የሥራ ቋንቋ ኣማርኛ ሲሆን ዛሬ በኢትዮጵያ ባለው ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ ተጨማሪ ቋንቋ ማሰብ ይቻላል ፣ በዚህም ሆነ በዚያ የሥራ ቋንቋ ይኖራል ማለት ነው።

በሕግ የተወሰነ ሥልጣን ኖሯቸው እራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩ የፌደራል መንግሥት ኣባል ወይም ኣካል የሆኑ ኣሀዶች ይኖራሉ። እነዚህ ኣሀዶች በቋንቋቸው ይጠቀማሉ ፣ በመላው የኢትዮጵያ ግዛት ftልል ሁሉ ሕጋዊ ተቀባይነት ካለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በተጨማሪ ኣሀዶች ያስፈልገናል ቢሉ ችግር ኣይታየኝም። ስለ ባንዲራ ኣጠቃቀም ስፖርትን ምሳሌ በማድረግ ግንዛቤዬን ላካፍል ፣ የእግር ኳስ ተወዳዳሪዎች እውቅና ያለው የየftለባቸው ኣርማ ይኖራቸዋል ፣ ውድድር ለማድረግ ሜዳ ሲገናኙ የኣርማ ልውውጥ ያደርጋሉ ፤ የእግር ኳስ ftለቦች ኣርማ በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌደሬሽን ይታወቃል ፤ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ftድን በዓለም ኣቀፍ ደረጃ ሲወዳደር ግን ይዞት የሚሄደው የየftለቦችን ኣርማ ሰብስቦ ሳይሆን ኣንድ ሀገራዊ ኣርማ ይዞ ነው።

ኣንድ ሀገር ፣ ኣንድ ሕዝብ ፣ ኣንድ ቋንቋ ፣ ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ ፣ ሊኖር የሚያስችል ሀሳብ ተነሳ እንጂ ሀሳft እውን ወይም ተግባራዊ የሚሆንበት መሰረት ግን ኣልተመለከተም። ሕዝብ ፈቅዶና ፈልጐ በኣንድ ሀገር እንደ ኣንድ ሕዝብ የመግባቢያ ቋንቋ ኖሮት ኣንድ ሰንደቅ ዓላማ ኣንግቦ የሚኖረው ከሁሉም በፊትና በላይ ሁሉንም በነፃነትና በእኩልነት ለመኖር የሚያስችል ፍትሓዊ እና ዴሞftራሲያዊ የፖለቲካ ፣ የኤኮኖሚና የማኅበራዊ ሥርዓት መኖር ሲረጋገጥ ብቻ ነው። ይህ በሁሉም ተቀባይነት ያለው የፖለቲካ ሥርዓት የሕዝftን ኣንድነትና እምነት ያጠናftራል ፣ ተስፋና ሕልም ያለመልማል ፣ ዕድገትና ብልፅግና ያመጣል ፣ ዴሞftራሲን ያዳብራል ፣ በሕዝቦች መካከል ሰላምና መግባባት ይፈጥራል።

ቋንቋ ፣ ባሕልና ሃይማኖት በኣንድ ሀገር ፖለቲካ ላይ የሚኖራቸው ሚና በጥሞና ሊታይ ይገባል። ኣንድ ቋንቋና ባሕል ባለበት ሀገር ሰላም ፣ ዕድገትና ዴሞftራሲ ጤናማ ነው ፣ ብft ቋንቋና ባሕል ባለበት ሀገር ሰላም ፣ ዕድገትና ዴሞftራሲ ይታወካል የሚል ኣባባል ይሰማል። የኣንድ ሀገር ሰላም ፣ ዕድገትና ዴሞftራሲ ጤናማ መሆን ወይም መታወft በቋንቋና ባሕል ማነስና መብዛት የሚወሰን ሳይሆን በነፃነትና በእኩልነት ለመኖር የሚያስችል ፍትሓዊና ዴሞftራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓት መኖር ኣለመኖር ነው። የኣንድ ቋንቋና ባሕል መኖር ለሰላም ፣ ለዕድገትና ለዴሞftራሲ ዋስትና መሆን ቢችል ኖሮ ለምሳሌ ኣንድ ቋንቋ ፣ ኣንድ ባሕልና ኣንድ ሃይማኖት ያላት ftማሊያ ዛሬ የደረሰባት ችግር እና ሰቆቃ ባልተፈጠረባት ነበር ፣ ሶማሊያም እንደ ሀገር በቀጠለች ነበር ፤ እንዲሁም ኣንድ ቋንቋ ፣ ባሕልና ሃይማኖት ያለባት ሩዋንዳ በዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ በመቶ ቀን ወደ ኣንድ ሚሊዮን የሚደርስ ሕይወት ባልተቀጠፈ ነበር። በኣንፃሩ ብft ቋንቋና ባሕል ለሰላም ፣ ለዕድገትና ለዴሞftራሲ እንቅፋት ቢሆን ኖሮ ለምሳሌ ብft ቋንቋ በሚነገርባት ፣ ብft ባሕል በሚንፀባረቅባትና ፣ ብft ሃይማኖት በሚሰበftባት ኣሜሪካ በሰላሟ ፣ በዕድገቷ እና በዴሞftራሲዋ ላይ የከፋ ፈተና በተጋረጠባት ነበር። ከዚህ መረዳት የሚቻለው ቋንቋ ፣ ባሕል ፣ ሃይማኖት … ወ.ዘ.ተ. የየራሳቸው ውስን ግብዓት
ሊኖራቸው ቢችልም ትልቁ ትኩረት መሆን ያለበት ሁሉም በነፃነት እና በእኩልነት ለመኖር ወደሚያስችል ፍትሓዊ እና ዴሞftራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓት መዘርጋቱ ላይ ነው። ይህ ከሆነ ለኣንድነት ጽኑ መሠረት የሆኑት የሕግ የበላይነት ፣ ነፃነት ፣ እኩልነት ፣ ፍትሕና ዴሞftራሲ ያለ ልዩነት ለሁሉም በእኩልነት ተደራሽ መብቶች ይሆናሉ።

ኣቋም ሁለት ፡- በኣንዲት ኢትዮጵያ በነፃነት ፣ በእኩልነትና በዴሞftራሲ ኣብሮ መኖር

ኣንድነቷ እና ሉዓላዊነቷ በተጠበቀባትና በተከበረባት ኢትዮጵያ ፍትሓዊ እና ዴሞftራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓት መስርቶ ኣብሮ መኖር የሚል ነው። የሕዝብን የሥልጣን ባለቤትነትና ወሳኝነት ተቀብሎ እና ኣftብሮ ፌደራላዊና ዴሞftራሲያዊ መንግሥት መስርቶ ፣ የጋራና የወል መብት ኣftብሮ በኢትዮጵያ ኣብሮ መኖር ይቻላል በሚል እምነትና ስምምነት ሦሥት የብሔር ድርጅቶች (የኦሮሞ ዴሞftራሲያዊ ግንባር ፣ የኣፋር ሕዝብ ፓርቲ ፣ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ) እና ኣርበኞች ግንቦት ሰባት የኢትዮጵያ ኣገራዊ ንቅናቄ መሥርተው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው። ይህ ግንዛቤ የተወሰደው ሀገራዊ ንቅናቄው በየጊዜው በሚሰጠው መግለጫ ነው። (ስሕተት ከሆነ ይታረም)

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ፣ ጠቃሚ መነሻ የፖለቲካ መፍትሔ ያቀረበ ፣ ደምህ ዴሜ ነው ብሎ የተቀጣጠለውን ትግል ኣንድነት እና ትብብር ያጠናከረ ፣ በነፃነት ፣ በእኩልነትና በዴሞftራሲ ኣብሮ ለመኖር በሕዝft ውስጥ ያለውን ፍላጐት ያበረታታ ኣቋም ተደርጐ በሀገር ውስጥ ይነገራል። ከሕዝብ የታየው ድጋፍ ሀገራዊ ንቅናቄው ዓላማውን በስፋት እንዲያደርስ ፣ ተመሳሳይና ተቀራራቢ ኣቋም ያላቸውን የንቅናቄው ኣካል እንዲያደርግ ፣ የራቀ ኣቋም ያላቸውን ለማቅረብ እንዲጥር ተጨማሪ ኃይል ይሆናል የሚል ኣስተሳሰብ ይሰማል።

ኣቋም ሦሥት ፡- ኦሮሞን ነፃ ለማውጣት ኢትዮጵያን ማፈራረስ
ኣቋም ሦሥት ኢትዮጵያን በማፈራረስ ኦሮሚያን ነፃ ማውጣት የሚል ነው። ይህ ኣቋም የታወጀው በኦቦ ሊበን ዋቆ ሲሆን ኣቋሙ የግላቸው ብቻ ይሁን የፓርቲያቸውም ጭምር ግልፅ ኣይደለም። ያም ሆነ ይህ ኣቋሙ ኣንዱን ኣፍርሶ ሌላውን መገንባት ነው። ማፍረስ ከባድ ነው ምftንያቱም ሲያፈርft መፍረስ ኣለና። ኢትዮጵያን ማፈራረስ እኮ ኦሮሞን ማፈራረስ ነው የሚለው የህዝብ ብዛት እንጂልሽ ሆኗል ።
ኢትዮጵያ ፈርሳ ነፃ ትሁን የተባለችው ኦሮሚያ ኢትዮጵያን ከሁለት (ሰሜንና ደftብ) ከፍላ ኢትዮጵያን መኃል ለመኃል ኣቆራርጣ ከምዕራብ ወደ ምስራቅ ተዘርግታለች ፣ ኦሮሚያ ከትግራይ በቀር ከሁሉም ftልሎች ጋር በድንበር ትነካካለች ፣ ከዚህም የተነሳ ከኣንዳንድ ftልሎች ጋር ግጭት ውስጥ ናት ፣ ወያኔም ግጭቱ እንዲባባስ ማድረግ ያለበትን ሁሉ እያደረገ ነው።
ዛሬ ከኦብነግና ከኦቦ ሊበን ደጋፊዎች በቀር ሁሉም ኢትዮጵያን የጋራ ቤታችን ናት ፣ ለሁላችንም እንድትሆን ኣድርገን እናዋቅራት ፣ እናደራጃት እያሉ ነው። በዚህ ሁኔታ ነው ኢትዮጵያ ትፈራርስ ፣ ኦሮሚያም ነፃ ትሁን የተባለው ፤ ለመሆኑ ኦሮሞ የሰራውን ቤት ያፈርሳል ወይ? ይፍረስ የሚሉ ካሉ የጋራ ቤታችን ናት የሚሉት ዝም ብለው ይመለከታሉ ወይ?
እንደታሰበው ተሳftቶ ኦሮሚያ ነፃ ብትሆን ከሁሉም የኢትዮጵያ ftልሎች ጋር በድንበር የምትነካካው ኦሮሚያ ፣ ኢትዮጵያን መኃል ለመኃል ሰንጥቃ እንደ ወሽመጥ የገባችው ኦሮሚያ ፣ የሰራነውን ቤት ኣናፈርስም የሚል ኦሮሞ የሚኖርባት ኦሮሚያ ፣ የባሕል ፣ የቋንቋና የኣካባቢ ልዩነት የሚታይባት ኦሮሚያ ፣ በኢትዮጵያ ታሪft ትልቅ ኣሻራ ያላት ኦሮሚያ ፣ እስልምናና የኦሮሞ ብሔርተኝነት የተጣረዘባት ኦሮሚያ ፣ (ኣቶ ዩftፍ ያሲን “ኢትዮጵያዊነት ፡ ኣሰባሳቢ ማንነት በኣንድ ሀገር ልጅነት” በሚለው መጽሓፋቸው ፈጣሪ ኣንድን ኦሮሞ የሚጠይቀው ለኦሮሞ ወንድምህ ምን ኣደረግftለት ብሎ ሳይሆን ለሙስሊሙ ወንድምህ ምን ኣደረግftለት ብሎ ነው ያሉትን ልብ ይሏል) ፣ እንደ ኣንድ ነፃ ሀገር ትቀጥላለች ብሎ ማሰብ ይቻላል ወይ? የሚለው ሰከን ተብሎ ካልታየ ኢትዮጵያን ከማፈራረስ ጋር ተያይዞ የሚመጣው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ቂም ፣ ጥላቻና እልቂት ከሚታሰበው በላይ ይሆናል። ይህ የመከራ ደመና ወያኔ ለ25 ዓመታት ሊያሳካው ላልቻለው የመከፋፈል ሙከራ መልካም ገፀ-በረከት ይሆናል።

የftማሌ ፣ የኤርትራና የደftብ ftዳን ልኂቃን ዛሬ ሀገራችሁ ያለበትን ሁኔታ ዓለም ይገነዘባል። በሀገራችሁ ጉዳይ ላይ እንድትገft ምን ኣነሳሳችሁ? ምን ዓላማና ግብ ኣነገባችሁ? ወደ ሥልጣን ከወጣችሁ በኋላ ለሀገራችሁ ምን ለውጥ ኣመጣችሁ? ሕዝft ሰላምና ነፃነት ፣ ልማትና እድገት ኣገኘ ወይ? በዴሞftራሲያዊ ምርጫ ስንት ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ተደረገ? ወይንስ በሕዝብ ስም ሥልጣን ላይ ቂብ ብላችሁ ድብቅ ኣላማችሁን እየፈፀማችሁ ነወይ? ለማንኛውም ጥቂት የኢትዮጵያ ልኂቃን እናንተ ወደ ኣለፋችሁበት መንገድ ልንገባ ነው እያሉ ነውና ቂጥኛም ከውርዴ እንደሚባለው ለነዚህ ልኂቃን ግፉበት ይቅርባችሁ የምትሉትን ልምድ ኣካፍሏቸው።

ኣቋም ኣራት ፡- ትኩረት በልዩነት
ትኩረት በልዩነት ኣቋም በልዩነት ላይ ያተኩራል ፣ ልዩነትን ያጐላል ፣ ያገናል ፤ ለምን በልዩነት ላይ እንደሚተኮር ፣ ልዩነት ለምን እደሚጐላ እና እንደሚገን የተሰጠ ማብራሪያ ፣ የተቀመጠ ዓላማና ግብ የለም። ትኩረት በልዩነት ኣቋምን የሚያራምዱት የተወሰኑ የኦሮሞ ልኂቃን ሲሆኑ ኣጀንዳቸውም ኦሮሞና ከኦሮሞ ጋር የተያያft ጉዳዮች ናቸው።

እነዚህ ልኂቃን እየተሰባሰft በተለያየ ጊዜና በተለያየ መድረft ስለ ኦሮሞና ከኦሮሞ ጋር በተያያft ጉዳዮች ላይ መግለጫ ፣ ትንታኔና ተረft ያቀርባሉ። የሚያቀርftትም እንደግለሰብ ሁነው ሳይሆን ተቋማዊ እና ድርጅታዊ ቁመና እንዳላቸው ሁነው ኣንድ ወጥ የጋራ ኣቋም ይዘው ነው። የተደራጁ ናቸው እንዳይባል ይፋ ስያሜ ወይም መጠሪያ ይኑራቸው ኣይኑራቸው የታወቀ ነገር የለም። በዚህ ሁኔታ እነftን ከሌላው ትኩረት በልዩነት ኣቋምን ከማይደግፈው ኦሮሞ ለመለየት ሲባል በዚህ ጽሑፍ “የልዩነት ልኂቃን” ብሎ መጥራቱ ተመራጭ ሁኗል።

የልዩነት ልኂቃን መግለጫ ፣ ትንታኔና ኣቋም በኦሮሞ ላይ ያተኮረ ሆኖ ኣቀራረባቸውም ፕሮፌሰራዊ ፣ ኣካዳሚያዊ ፣ ፍልስፍናዊ ፣ ፖለቲካዊና ፕሮፖጋንዳዊ ስለሆነ የግልፅነት ፣ የተኣማኒነትና የሚዛናዊነት ጥያቄዎች ይነሳሉ። የልዩነት ልኂቃን ራዕይ ሰንቀው ፣ ዓላማና ግብ ኣስቀምጠው በይፋ ኣንደነ ኦቦ ሊበን ወደ ሕዝብ ስላልቀረft በይሆናል ኣስተያየት ከመስጠት ይልቅ ከሚያነሷቸው በርካታ ጉዳዮች መካከል ኦሮሞ ብቻ ተበደለ ፣ የኦሮሞ ታሪft ጠለሸ ፣ ኦሮሞ እንደ ቁመናው ተጠቃሚ ኣልሆነም እያሉ ትኩረት ሰጥተው በተደጋጋሚ የሚያነሷቸውን ሦሥት ጉዳዮች መመልከቱ የተሻለ ግንዛቤ ሊሰጥ ይችላል።

4.1 – ኦሮሞ ብቻ ተበደለ
በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደት የተደረጉ ጦርነቶች በሃይማኖት ፣ በዘርና በኣካባቢ ላይ ያነጣጠሩ ሳይሆኑ ኣልገዛም ኣልገብርም ባሉ ላይ ሁሉ የተደረጉ ጦርነቶች ናቸው። ገዢዎች በልግዛ ላስገብር ፍላጐታቸው ላይ ከየትኛውም ኣቅጣጫ ፣ ከራሳቸው ቤተሰብ ጨምሮ ፣ በሚነሳባቸው ተቃውሞ ምንም ዓይነት ርህራሄ ኣይኖራቸውም ( በነገራችን ላይ ገዢዎች ለሥልጣናቸው ያሰጋሉ የሚሏቸውን ቤተሰቦቻቸውን በኣምባ ላይ ነው በጥበቃ የሚያኖሯቸው) በልግዛ ላስገብር በሚካሄደው ጦርነት የሚደርሰው እልቂት በደልና ሰቆቃ መጠን ኣልገብርም ኣልገዛም እምቢተኝነት ተቃውሞ ጥንካሬ ጋር የተያያዘ ነው። እምቢተኝነቱና ተቃውሞው ጠንካራና ረThም ከሆነ የሚደርሰውም እልቂት በደልና ሰቆቃ ያንኑ ያህል የከፋ ነው።
በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደት እልቂት ፣ በደልና ሰቆቃ በሁሉም ቦታ የደረሰ መሆኑ እየታወቀ ፣ የልዩነት ልኂቃን በሌላው የደረሰውን በመተው፣ የፈለጉትን በማጉላት ያልፈለጉትን በማንኳሰስ በኦሮሞ ላይ ብቻ ደረሰ ስለሚሉት ይናገራሉ ፣ ይጽፋሉ። እንዲያውም በኣኖሌ የበደል መታሰቢያ ሓውልት እንዲቆም ተደርጓል። ኣቶ ጁነዲን ሳዶ ከሲሳይ ኣጌና ጋር በኣደረጉት ቃለ ምልልስ የኣኖሌ ሓውልት ትንሹ የበደል መግለጫ ነው ብለውታል። ኣቶ ጁነዲን ዛሬ የሚftዱት ፣ ትናንት ግን የሚያውቁትና የተወኑበት የወያኔ የእሳትና ጭድ ከፋፍለህ ግዛው የፖለቲካ ጨዋታ ሳይረሳ ፣ ታሪftና እውነት ሳይጋነኑና ሳይንኳሰft እንደወረዱ መቀመጥ ይኖርባቸዋል። ሌሎቹ በደል ደረሰብን የሚሉ ሁሉ በየቦታቸው የበደል መታሰቢያ ሓውልት እናቁም ቢሉ ፣ ሀገራዊ መፍትሔ ካልታሰበ በቀር ኢትዮጵያ የበደል መታሰቢያ ሓውልት ሀገር ልትሆን ነው።

በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደት ስለደረሰ በደል ሲነሳ የኣንዱን ኣካባቢ ትቶ የሌላውን ነጥሎና ኣጉልቶ ማቅረft ብft ጥያቄ ያስነሳል። ለምሳሌ ሆዳቸው እየተቀደደ ካልተወለዱ ልጆቻቸው ጋር በየሜዳው የተጣሉት የደftብ ኢትዮጵያ እናቶች ታሪft ፣ እንደ እንስሳ ታርደው ቆዳቸው የተገፈፉት ደቂቀ እስጢፋኖሶች ታሪft ፣ በቴዎድሮስ ዘመን በጦርነት ከተማረኩ በኋላ በደባርቅ የተጨፈጨፉት ሰባት ሺህ ወታደሮች ታሪft ፣ ወደ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ፍልሰት ጊዜ ስለተቆለለው ለቆጠራ ያታከተ የጭንቅላት ftምር ታሪft በአህመድ ግራኝ የመልሶ የማስገበርና የመግዛት ጦርነት ግዜ ስለጠፋው ሕይወት ፣ ስለወደመው ንብረት ፣ ስለደረሰው በደልና ሰቆቃ ታሪft ፣አጼ ዮሐንስ በftጃምና በወሎ ህዝብ ላይ ያደረftት ጭፍጨፋ ያቃጠሉት ቤት ያነደዱት አዝመራ ታሪft ፤ አንዳንድ አባገዳዎች በሌሎች ላይ ያደረftት እጅግ የከፋ ጭካኔ ታሪft ከኦሮሞ እጅ ፣ እግርና ጡት መቆረጥ ታሪft ጋር ኣብሮ ቢቀርብ ኖሮ ፤ እንዲሁም ኦሮሞ በወለጋ ከመስፈሩ በፊት የነበሩ ነዋሪዎች መፈናቀልና መሰደድ ታሪft እና በኦሮሞ ፍልሰት ዘመን በየኣካባቢው የነዋሪዎች መፈናቀልና መሰደድ ታሪft ከኦሮሞ ከፊንፊኔ መፈናቀልና መሰደድ ታሪft ጋር ኣብሮ ቀርቦ ቢሆን ኖሮ የልዩነት ልኂቃን ኣባባልን ከኣድሏዊነትና ወገንተኛነት ባሻገር የተሟላ ፣ ተኣማኒ ፣ ሚዛናዊና ሙያዊ ባደረገው ነበር።

በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ የመጨረሻው ምዕራፍ በተለይም ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ በነበሩ ኣገዛዞች ኦሮሞ ተገለለ ፣ ተገፋ ፣ ተገቢ ሥፍራውን ኣጣ ፣ የበታች ተደረገ የሚል ቅሬታ ከኣንዳንድ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ይቀርባል። ፈላጭ ቆራጭ ኣምባገነኖች ባህሪያቸው ስላልሆነ በኦሮሞ ላይ ብቻ ያነጣጠረ ዘረኛ ፖሊሲ እየተገበሩ ለሌላው ነፃነትና ዴሞftራሲ ፈቀዱ ብሎ ማሰብ የፖለቲካ የዋህነት ነው ፣ ምftንያቱም ከዘረኛው ወያኔ በቀር ሌሎቹ ገዢዎች ሁሉንም በእኩልነት ደፍጥጠው ነው የገftት። በየሰበብ ኣስባft ምftንያት እየመዘft ኦሮሞን ተገTh ፣ ሌላውን ገTh ኣድርጐ ለማቅረብ የሚደረገውን ትርፍ የለሽ የፖለቲካ ጨዋታ ባዶነት ለማሳየት ሀዘንሽ ቅጥ ኣጣ ከቤትሽ ኣልወጣ እንዳይሆን እንጂ

ከትልቁ ራስ ዓሊ እስከ መንግሥቱ ኃይለማሪያም ኣገዛዝ ድረስ ከቁንጮ እስከግርጌ የነበሩትን ባለሥልጣናት ማንነት ፣ ሚናና ድርሻ መረጃ እየነቀft በዝርዝር ማቅረብ በተቻለ ነበር ፣ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ስላልሆነ እንጂ።

በማኅበረሰብ ፣ በftድንና በግለሰብ ላይ የሚደርስ መገለል ፣ መገፋት ፣ ተገቢ ቦታን ማጣትና የበታች መደረግ የሕግ የበላይነት ፣ የሰብዓዊ እና ዴሞftራሲያዊ መብት መፋለስ ውጤት በመሆኑ የተዛባው ሊስተካከል ይገባል። ግልፅ መሆን ያለበት የተዛባውን ማስተካከል ማለት ግን ሲገፋ የነበረው ይግፋ ፣ ሲገለል የነበረው ያግልል ፣ የበታች የነበረው የበላይ ይሁን ማለት ኣይደለም ፤ ሰው ሁሉ እኩል በመሆኑ ሁሉም በነፃነትና በእኩልነት ይኑር ማለት ነው።

ሕዝባዊነት የጐደላቸው ፖለቲከኞች በሕዝብ ስም ተነስተው ሕዝብን መናጆ ኣድርገው የፖለቲካ ጥሬ መለቃቀም የተለመደ ሆኗል። የምር ለሕዝብ የሚታሰብ ከሆነ የሕዝብን የሥልጣን ባለቤትነትና ወሳኝነት ተቀብሎ ፣ በነፃነትና በእኩልነት ለመኖር የሚያስችል የፖለቲካ ሥርዓት መሥርቶ ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ጨዋታ መግባት ብቻ ነው ፣ የእናቴ ቀሚስ ኣወላደፈኝ ሳይባል። ይህ ካልሆነ በሀገርና በሕዝብ ላይ ሊደርስ የሚችለውን ዘርፈ ብft ችግር ለማሳየት ወያኔንና ኦነግን በምሳሌነት ወስዶ መመልከት ይቻላል።

ከደርግ መውደቅ ጋር ተያይዞ ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያን እንግዛ ተባብለው ወደ ኣዲስ ኣበባ ሲመጡ እያንዳንዳቸው በየሕሊናቸው ያንሰላስሉ የነበረው ለዘመናት የሕዝብ ብሶት የሆነውን የዴሞftራሲ ጥያቄ መመለስ ሳይሆን ስለ ፖለቲካ ጥሬ ድርሻቸው ነበር። “… ሲሰርቁ ሳይሆን የሚጣሉት ሲከፋፈሉ ነው” እንደሚባለው ስለ ሽግግሩ ቻርተር መነጋገር እንደጀመሩ በፖለቲካ ጥሬ ድርሻ ተጣሉ ፣ ጉልቤው ወያኔ የፖለቲካ ጥሬውን ጠቅልሎ ወሰደ ፣ ኣቅመ ቢft ኦነግ 30ሺህ ወታደሮቹን ገብሮ ፣ በተለይ እወftለዋለሁ የሚለውን ኦሮሞ ፣ በኣጠቃላይ ግን የኢትዮጵያን ሕዝብ ለወያኔ ፋስ ዳርጐ በቦሌ ወደ ስደት ተመለሰ ፣ በዚህም የሕዝብ የዘመናት ፖለቲካ መከራ እንዲሁም የወያኔ ኣገዛዝ እድሜ ተራዘመ።

በዚህ ኣጋጣሚ ሳይነሳ መታለፍ የሌለበት የኣንዳንድ የኣማራ ፖለቲከኞች ኣቋምና ኣመለካከት ነው። ኣንድ ኢትዮጵያ ማለታቸው መልካም ነገር ቢሆንም የኢትዮጵያ ብቸኛ ኣሳቢና ተቆርቋሪ ኣድርገው ራሳቸውን መመልከታቸውንና ድኅረ ወያኔ ኢትዮጵያ እነft በሚያስftት መንገድ ብቻ ትዋቀር ፣ ትደራጅና ትተዳደር ማለት ጠቃሚ ፖለቲካ ኣይደለም። በነፃነትና በእኩልነት ኣብረን እንኖራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በጋራ ቤታቸው ያገባቸዋል ፣ የመፍትሔ ኣካልም ናቸው በማለት ለምሳሌ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ ጋር በጋራ የጋራ ቤትን ለማደራጀት በቂ ትኩረትና ፍላጐት ኣለማሳየታቸው እነርftም የሕዝብን የፖለቲካ ችግር እንዲሁም የወያኔን ኣገዛዝ ዕድሜ በማራዘም ትልቅ ድርሻ እያበረከቱ መሆናቸው ግልጽ ሊሆን ይገባል።

በዚህም ሆነ በዚያ እራሳቸውን ከሀገርና ከሕዝብ በላይ ያደረጉ ፣ የራሳቸውን የፖለቲካ ፍላጐት ብቻ የሚያሳድዱ በታሪftም በትውልድም ተጠያቂ ናቸውና ወደ ሕሊናቸው ተመልሰው የሀገርና የሕዝብ ወገንተኛነታቸውን በማረጋገጥ ታላቅነታቸውን ያሳዩ።

4.2 – የኦሮሞ ታሪft ጠለሸ

ብft ሺህ ዓመታት የወሰደው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ሂደትና ውጤት ፤ በየጊዜውና በየኣቅጣጫው የተካሄደው የሕዝብ የውስጥ እንቅስቃሴ ወይም ፍልሰት ውጤትና ኣንድምታ ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት ከፈላጭ ቆራጭ ኣምባገነኖች የደረሰበት በደልና ሰቆቃ ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈላጭ ቆራጭ ኣምባገነኖችን በላዩ ላይ ተሸftሞ እንኳን የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ሉዓላዊነት ለማስከበር ያሳየው ቁርጠኝነትና ጽናት ፤ በውጭ ወራሪዎች ላይ ያሳየው ጀግንነት ፣ የከፈለው መስዋእትነትና ያስመዘገበው ድል ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከራም ሆነ በደስታ ሕይወቱ ያዳበረው የጋራ ባሕል ፣ ኣንድነት ፣ ኣብሮነት ፣ መግባባት ፣ ሥነልቦናና ኢትዮጵያዊ ማንነት ባጭሩ ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያዊያን የጋራ ታሪft መገለጫዎች ናቸው።

በኢትዮጵያ ታሪft ላይ በርካታ ኢትዮጵያዊያንና የውጭ ሀገር ባለሙያዎች ጽፈዋል ፣ ኣስተምረዋል ፣ ቃለ ምልልስም ኣድርገዋል። ከእነዚህም መካከል በቅርft በኢሳት ቴሌቪThን ቃለ ምልልስ ያደረጉት ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ ይገኙበታል።

ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ ስለ ኢትዮጵያ ታሪft ከኢሳት ቴሌቪThን ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ የኦሮሞን ታሪft ኣጠልሽተዋል በማለት ዶ/ር ሕዝቅኤል ጋቢሳ ፣ ዶ/ር ኣባስ ሀጂ እና ኣቶ ኢታና ሀብቴ ቅሬታቸውንና ተቃውሟቸውን ኣሰምተዋል። በተጨማሪ ዶ/ር ሕዝቅኤል ይቅርታ ካልተጠየቀ ብለው ማስፈራሪያ ሰጥተዋል። በዚህ ኣጋጣሚ የኣዲስ ኣበባ ማስተር ፕላን እንዳይተገበር እንቅፋት የሚሆኑትን ልft እናስገባቸዋለን ያለው ኣባይ ፀሓዬ እንዲሁም ወልቃይቶች

እኛ ኣማራ እንጂ ትግሬ ኣይደለንም ሲሉ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን ያለው ኣባይ ወልዱ ትዝ ኣሉኝ። ኣቶ ኢታና ሀብቴም ኢሳት የግንቦት 7 ልሳን ነው ብለዋል ፤ ያሉሽ ኣሉሽማ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርft የእስላማዊ ኦሮሚያ መንግሥት ኣፈቀላጤ ፣ የሽብርተኞችና የኣftራሪዎች ልሳን ነው ይባላል እኮ።

ለኦሮሞ ታሪft መጠልሸት እንደ ምftንያት የተነftት ጦርነቱ ወደ 30 ደቂቃ ወረደ ፣ የሞተው ሰው ብዛት ወደ መቶዎች ዝቅ ኣለ የሚሉ ናቸው። ጦርነቱ 30 ደቂቃም ፈጀ 30 ዓመት ፤ በመቶዎች ሞቱ በሺህዎች የልግዛ ላስገብር ጦርነት ተካሂዷል ፤ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል ፣ በደልና እልቂት ደርሷል ስለሆነም መሠረታዊ ጉዳዩን ኣይለውጠውም። የመረጃ ግድፈት ካለ በመረጃ ማስተካከል እንጂ የስሜት ጦርነት ኣውጆ ነገሩን ማጋጋል ፋይዳው ግልፅ ኣይደለም።የሁለቱም ውዝግብ መስተናገድ የነበረበት ዳኝነትን ለተመልካች እና ለኣድማጭ ትቶ በማንነት ላይ በማነጣጠር ሳይሆን በመረጃና በሙያዊ ሥነምግባር መሠረት ሊሆን ይገባል።

ታሪft በተለያዩ ሰዎች ሊጻፍ ይችላል። የታሪft ባለሙያዎች በመካከላቸው የእውቀትና የምርምር ብቃት ልዩነት ቢኖርም ጽሑፋቸው ከሞላ ጐደል በመረጃ ላይ ይመሰረታል ፤ ለፖለቲከኞች ታሪft መጻፍ ማለት የራሳቸውን ፍላጐት ፣ ምኞትና ድብቅ ኣጀንዳ የሆነውን ጉዳያቸውን በሕዝብ ስም ደርሰው መልሰው ሕዝብ ላይ መጫን ማለት ነው። ከዚህ የተነሳ እውነትነትና ሚዛናዊነት ፖለቲከኞችን ብftም ኣያስጨንቅም። እንደፈለጉ ያጋንኑታል ፣ ያሳንftታል ፣ ይንዱታል ፣ ጥላሸት ይቀftታል ፣ ያንሸዋርሩታል። የንጉሡን የዕለት ውሎ በመከታተል የሚጻፍ ታሪft ይዘቱ በዋናነት ከንጉሡና ከሥርዓቱ ፍላጐት ውጭ ኣይሆንም። ልብ ወለድ ታሪft የሚጽፉም ኣሉ ፣ ተግባራቸውም እንደሚፈለገው ታሪftን ኳኩለውና ኣስውበው (በኮለኔሉ የተጻፈው የመለስ ታሪft) ኣንኳሰውና ኣጠልሽተው በመጻፍ ftፍያቸውን መውሰድ ብቻ ነው። የወያኔ ታሪft ፀሓፊዎች ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው። ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦና በዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ ቃለ መጠይቅ ላይ ተቃውሞ ያቀረft ምሁራን እራሳቸውን ከየትኛው የታሪft ጸሓፊ ጋር እንደሚመድft ራሳቸውን ይጠይቁ።
በኢትዮጵያ ታሪft ላይ እንደ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ ኦሮሞም የራft ኣሻራ ፣ ያውም ትልቅ ፣ ኣለው። ይህን ኣሻራ መሰረዝ መደለዝ ፣ መፋቅ ወይም ኣለመቀበል የኢትዮጵያን ታሪft መካድ ብቻ ሳይሆን ራስንም መካድ ነው። በዚህም የሚደፋ ዘውድና የሚለቀም የፖለቲካ ጥሬ ኣይኖርም። የማንኛውንም ማኅበረሰብ የታሪft ኣሻራ መፋቅ የኢትዮጵያን ታሪft ማጠልሸት ነው። ጥላሸቱንም የማንሳት ኃላፊነት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃላፊነት እና ግዴታ ነው።

4.3 – ኦሮሞ እንደ ቁመናው ተጠቃሚ ኣልሆነም
እንደ ቁመና ተጠቃሚ መሆን ምን ማለት ይሆን? መለኪያና መስፈርቱስ ምንድን ነው? ግልጽ ባለመሆኑ ከልዩነት ልኂቃን ጀርባ ያለውን ለማወቅ በይሆናል ከመዳከር ዛሬ ወያኔ በምን ቁመናው በኢትዮጵያ ላይ ብቸኛ ተጠቃሚ ለመሆን ቻለ የሚለውን መመልከቱ በልዩነት ልኂቃን ኣእምሮ የሚርመሰመሰውን ለመረዳት ያግዝ ይሆናል።
ወያኔ በቁጥር(ብዛት) ቁመና ብቸኛ ተጠቃሚ ሆነ እንዳይባል እወftለዋለሁ የሚለው 5% የሆነው ማኅበረሰብ ይህን ቁመና የመፍጠር ኣቅም የለውም ፤ በዴሞftራሲያዊ መንገድ በነፃና ፍትሓዊ ምርጫ ቁመና ብቸኛ ተጠቃሚ ሆነ እንዳይባል በዝረራ የተሸነፈበት የ1997 ምርጫ ቋሚ ምስftር ነው ፤ ወያኔን ብቸኛ ተጠቃሚ ያደረገው ቁመና ወታደራዊ የበላይነቱ ብቻ ነው። ወታደራዊ ቁመናው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰጥ ለጥ ኣድርጐ ለመግዛት ኣስችሎታል።
ኦሮሞን በየትኛው ቁመና ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቧል? ቁጥሩ (ብዛቱ) ወደ 35% ስለደረሰ 35% የፖለቲካ ፣ የማህበራዊና ፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በኮታ ይገባዋል ማለት ይሆን? በምርጫም ቢሆን 35% ስለሚያገኝ 35% ተጠቃሚነቱ ይጠበቃል ማለት ይሆን? (መራጭ ግለሰብ እንጂ ማኅበረሰብ በጅምላ እንዳልሆነ ይታወቅ) ቀሪው ቁመና ወታደራዊ የበላይነት ሲሆን በዚህ ረገድ ምን ዓይነት ዝግጁነት ይኖር ይሆን?

የልዩነት ልኂቃን ኦሮሞን ብቸኛ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችለው ቁመና ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ እንደሆነ እንቅስቃሴያቸው ኣመላካች ነው። ከወያኔ በኋላ ተራው የኦሮሞ ነው በሚል ይመስላል የልዩነት ልኂቃን ወያኔ ወደ ሥልጣን ለመውጣት ያደረጋቸውን ሁሉ እየተገበሩ ነው። እንደውም ወያኔ የኦሮሞን የመግዛት ልብ ያንጠለጠለ መስሎት በአንድ በኩል አዎን ቀጥሎ የመግዛት ተራ የኦሮሞ ነው ፣ ኢትዮጵያን ተከፋፍለን እንገዛለን እያለ በሌላ በኩል ሰጥ ለበጥ
ብለው አልገዛም ያሉት ማረን ፣ አትሂድብን ፣ አንተው ግዛን የሚሉት መስሎት ሥጋትና ጭንቅ ውስጥ ለማስገባት ለኦሮሞ አስረftቤአችሁ እሄዳለሁ በማለት ግራ ቀኙን በማተራመስ ላይ ነው ፤ በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም አጀንዳ ሤራ እና ብሔረሰቦችን በድንበር እና በመሬት በማጋጨት ተንኮል በደምህ ደሜ ነው ፀረ ወያኔ ሕዝባዊ ትግል ወደ መቃብር የገባበትን እሳትና ጭድ ከፋፍለህ ግዛው ያፖለቲካ ጨዋታን ነፍስ ዘርቶና በጥልቀት አድሶ ለመመለስ በመሯሯጥ ላይ ነው ። ወያኔ አልሞትኩም ብየ አልዋሽም ሆነብህ እንጂ ከእንግዲህ ወዲህ ፤ ምንም አደረft ምን እንደማይሳካልህ ደምህ ደሜ ነው ቃል ኪዳን ከወያኔ እና ከእባብ ቀድሞ ወያኔን እንደሆነ እየመረረህም ቢሆን አውቀኸዋል ፤ የሚበጅህ ከወያኔነት ወደ ኢትዮጵያዊነት ተመልሰህ ከህዝብ ጋር መሆን ነው ። የወያኔ መንገድ ለራft ለወያኔም ኣልጠቀመውም ፤ ዘረኝነት ፣ ስግብግብነትና ራስ ወዳድነት ወደ ገደል ኣፋፍ ኣድርሰውታል ፤ እድሜውን ያራዘመ መስሎት ኣሁንም ጭፍጨፋውን ቀጥሏል ፤ ዛሬ የሚያፈሰው ደም ነገ በይፋ ይፋረደዋል። የልዩነት ልኂቃንም ይህን ሁሉ እያዩ የወያኔን መንገድ ምርጫቸው ካደረጉ የሚጠብቃቸውም ግልፅ ነው። ለማንኛውም እያደረጉ ያሉትን እንመልከት ፤
ወያኔ በመጀመሪያ የወያኔን የነፃነት ቻርተር (ዘረኝነት) ፃፈ ፤ የልዩነት ልኂቃንም የኦሮሞን የነፃነት ቻርተር በመጻፍ ላይ ናቸው ፣ ይዘቱ ቻርተሩ ተጽፎ ሲያልቅ ይታወቃል።
ወያኔ ከጐንደር ፣ ከወሎና ከኣፋር መሬት ቦጭቆ የወያኔን ካርታ ሰራ ፤ የልዩነት ልኂቃንም የኦሮሞን ካርታ እያዘጋጁ ነው ይባላል ፤ ኦሮሚያ ከትግራይ በቀር ከሌሎች ftልሎች ጋር በድንበር ተነካኪ በመሆኑ እንዲሁም ጐጃምና ወሎ ኦሮሞ ናቸው የሚለው ኣባባል በካርታ ዝግጅቱ ላይ የሚኖረው እንደምታ ከዝግጅቱ በኋላ የሚታወቅ ይሆናል።

ወያኔ ወልቃይቴን ትግሬ እንጂ ኣማራ ኣይደለም በማለት ማንነትን የመወሰን ሥልጣን ወሰደ ፤ የልዩነት ልኂቃንም ዲባባ ሁሉ ኦሮሞ ኣይደለም (ደጀኔ ጉተማ ፣ ጃዋር ሞሓመድ ፣ ጸጋዬ ኣራርሳ በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርft) ይህ ኣባባል የኦሮሞ ማንነትን ግለሰft ሳይሆን እንደ ወያኔ የሚወስን የልዩነት ልኂቃን ኃይል ይኖራል ማለት ነው።

ወያኔ ትግሬ የሆነው ሁሉ ማሰብ ያለበት እንደ ወያኔ እንጂ እንደ ኢትዮጵያዊ ኣይደለም ብሎ ትግሬን ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን እንደለየው የልዩነት ልኂቃንም ኦሮሞ እንደ ኦሮሞ እንጂ እንደ ኢትዮጵያዊ እንዳያስብ በየመድረኩ ኦሮሞና ኦሮሞነትን ብቻ ማፋፋም እና ማጥመቅን ተያይዞታል።

የልዩነት ልኂቃን ሁለት ያልፈፀሟቸው ጉዳዮች ቀርተዋል ኣንዱ ወያኔን ለሥልጣን ያበቃው ዓይነት ወታደራዊ ኃይል ማዘጋጀት ሲሆን ሌላው የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ተቋማትን በመዝረፍ ሀብት ኣከማችቶ ወደ ኢንዶውመትመለወጥ። በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ምን እየታሰበ እንደሆነ ግልፅ ማድረግ ይችላሉ።

ኣንድ የኦሮሞ ኣftቲቪስት የልዩነት ልኂቃን እንቅስቃሴ በሀገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን እንዳሳሰበ ተረድቷል መሰል ከመሳይ መኮንን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኦሮሞ ፈፅሞ ኣይገነጠልም ፤ ኣሁን ቤቱን እያደራጀ ነው ፤ ኣደራጅቶ ሲጨርስ ሁሉንም ይጋብዛል በማለት ለማረጋጋት ሞftሯል። (ውድ አftቲቪስት ፡ እንያ ህይወታችሁን የታደጉዋችሁ እናት ከመሞታቸው በፊት ነገሩኝ ያልከው ማተብህ ይሁን) ነገር ግን የጋራ ቤት መሰራት ያለበት በጋራ ነው እንጂ ኣንዱ ሠሪ ሌላው ተመልካች ፣ ኣንዱ ጋባTh ሌላው ተጋባTh መሆን የለበትም። ሰማንያ ኣምስት የነፃነት ቻርተር ጽፎ ፤ ሰማንያ ኣምስት ካርታ ኣዘጋጅቶ ፤ እነዚህን ኣገጣጥሞ ኢትዮጵያን እንመሰርታለን ከሆነ ሃሳft የኣቶ ዩftፍ ያሲን “ኢትዮጵያዊነት
፤ ኣሰባሳቢ ማንነት ባንድ ኣገር ልጅነት” ሙጫ (ኢትዮጵያዊ ዜግነት ሙጫ) ያልተጣበቀ ሀገር መልሶ የእንቧይ ካብ መሆኑ ኣይቀርም።

ድብቅ ኣጀንዳ የሌላቸው እና በራሳቸው የተማመኑ ከላይ ከኣንድ እስከ ሦሥት ኣቋማቸውን በይፋ የገለፁ የፖለቲካ ኃይሎች ለሕዝብ ለሀገር ይጠቅማል ያሉትን ኣቋም ሕዝብ ይፍረድ ብለው በልበ ሙሉነት በይፋ ኣቅርበዋል። እናንተም የልዩነት ልኂቃን ሕዝብ ይፍረድ የምትሉ ከሆነ ኦሮሞ በደሉ የሚካስበትን ፣ የጠለሸው ታሪኩ የሚፀዳበትን እና እንደቁመናው ተጠቃሚ የሚሆንበትን እቅድ ኣቅርftለት ፣ የወደፊት ሕይወቱን የሚመራበትን ዓላማና ግብ ኣስቀምጡለት። የፖለቲካ ድርጅቶችና ልኂቃን ትልቁ ፈተና የሕዝብን የሥልጣን ባለቤትነትና ወሳኝነት ኣለመቀበል ብቻ ሳይሆን የራሳቸውን የፖለቲካ ፍላጐት መልሰው በሕዝብ ላይ መጫናቸው ነው። ይኼን ሁሉ ተሻግሮ ከሕዝብ በላይ ዳኛ የለም ብሎ ሃሳብን በይፋ ማቅረብ ከተቻለ ለድብቅ የፖለቲካ ኣጀንዳ ስኬት ሕዝብ ወደማያባራ እልቂት ፣ በደልና ሰቆቃ ኣይማገድም ማለት ነው። ግድያ ፣ እስራት ፣ ደብዛ ማጥፋት ፣ በደልና ሰቆቃ በሀገር ውስጥ ያለ ቢሆንም የሀገር ቤቱ ስቃይ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንም ስቃይ ጭምር ነውና የምታደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ ነፃነትን የሚያቀርብ ስቃይን የሚያርቅ ሊሆን ይገባል። ከላይ የተጠቀftትን በቅንነት ማድረግ ከተቻለ ተጠቃሚው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተጐጂው ወያኔ ስለመሆኑ ብThታ ሊኖር ኣይገባም።

ከመቶ ሚሊዮን ያላነሰ ሕዝብ የሚኖርባት አገር ኢትዮጵያ ፣ ወደ ሰማንያ ኣምስት ብሔረሰቦችን ያቀፈች አገር ኢትዮጵያ
፣ ወደብ ኣልባ ትልቅና ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ፤ የግብፅና የftዳን ሕልውና መሠረት ዓባይ ወንዝ መነሻ አገር ኢትዮጵያ ፤ ውስብስብ እና ያልተረጋጋ ፖለቲካ የሚታይበት የኣፍሪካ ቀንድ ኣካል አገር ኢትዮጵያ ፤ ከስድስት ሀገሮች የተጐራበተች አገር ኢትዮጵያ ፤ የአፍሪካ ህብረት መዲና የሆነች አገር ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢና ከዚያም ያለፈና የተሻገረ የጂኦ- ፖለቲካ ውዝግብ ትኩረት ሆናለች። ያንዣበበባትን የጂኦ-ፖለቲካ ፈተና ለማለፍ በጥሞና የታሰበበትና በጥልቀት የተጠና የውጪ ግንኙነት የፖለቲካ ስትራቴጂ ነድፎ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ ይኖርበታል ፣ በብቃት ለመሻገርም ኢትዮጵያን ለዘመናት ያመሳትን ፣ ዛሬም እልባት ያልተገኘለትን ፣ ኢትዮጵያን ለማዳከምና ሕዝቦችን ለማበጣበጥ የኣካባቢና ሌሎች ተዋንያን እንደ ቤንዚን የሚያርከፈftፉትን የውስጥ የፖለቲካ ጥያቄ ለሁሉም በሚያመች መንገድ መፍታቱ እጅግ ኣስፈላጊ ነው። የሁሉም ማኅበረሰብ ፖለቲከኞች የወቅቱ ትልቁ ፈተና የኢትዮጵያን የዴሞftራሲ ጥያቄ መፍታት መቻል ኣለመቻል ነው። ኢትዮጵያን ፣ በየማኅበረሰባችን የዘውድ መድፊያ ftፋን ያገኘን መስሎን ፣ ወደ ትናንሽ መንደር ብንበጣጥሳት የበጣጠስነው ኃይላችንን ፣ ጉልበታችንንና ታላቅነታችንን ስለሆነ ኣቅመ ቢስ ሆነን በኣካባቢ እና በሌሎች ተዋንያን እንሰለቀጣለን። የየማኅበረሰft ፖለቲከኞች ከግለሰብና ከftድን ፍላጐት በላይ ተሻግረን ለሀገርና ለሕዝብ ፍላጐት ቅድሚያ ሰጥተን የሚቃጣብንን የውጭ ጥቃት በጋራ እንቋቋማለን የሚል እምነት ኣለኝ ፣ ካልሆነ ለማንኛቸንም ኣይበጅ።

5.ማጠቃለያ

ፀረ ወያኔ ትግል በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር እየተካሄደ ነው ፣ የሀገር ውስጥ ትግል ተስፋፍቷል ፣ ሀገራዊ ሆኗል ፣ በደምና በኣጥንት የኢትዮጵያ የነፃነት ቻርተር ተጽፏል ፣ በድኅረ ወያኔ ኢትዮጵያ ዴሞftራሲያዊ ሥርዓት መስርተው በእኩልነትና በነፃነት ኢትዮጵያን የጋራ ቤታቸው ለማድረግ ያላቸውን ፍላጐት ገልፀዋል ፣ ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ የፖለቲካ ኣftቲቪስቶች ፣ ድርጅቶች ፣ ኃይሎችና የነፃነት ኣርበኞች ተባባሪ ደጋፊና ኣጋር እንዲሆኗቸው ጥሪ ኣድርገዋል።

በተወሰነ ደረጃም ቢሆን በነፃነት ኣርበኞች መካከል ቅንጅት ፣ ትብብርና መደጋገፍ ኣለ። በኣftቲቪስቶች በፖለቲካ ድርጅቶች እና ኃይሎች መካከል በወደፊቷ ኢትዮጵያ ላይ ልዩነት ቢታይም ወያኔን ለማስወገድ በሚደረገው ትግል ግን ተመሳሳይ ኣቋም ይታያል።

የሀገር ውስጡ ትግል ሀገራዊ ባሕሪ ቢይዝም የድርጅትና የኣመራር ድጋፍ ይፈልጋል። ኣሁንም ትግሉ በተደራጀና በተቀናጀ ኣመራር ሳይሆን በተበታተነ መልኩ በጐበዝ ኣለቃ ይመራል ፣ በቂ ትጥቅና ስንቅ ይፈልጋል ይህን ሁሉ የሚያደራጅ የሚመራና የሚያንቀሳቅስ ኣካል ያስፈልጋል። ልኂቃን በየራሳቸው ያለውን ፍላጐት ትተው የሕዝብን ትግል ለማደራጀት ለማጠናከርና ለመምራት ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ ይኖርባቸዋል። ከመነሻው ይኼን ማድረግ ካልተቻለ ሁኔታው ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ትግሉም ኣላማውን ሊስት ይችላል።

ኢትዮጵያዊያን እስft ዛሬ በደል የደረሰባቸው በገዢዎች ነው። ኢትዮጵያዊያን እስከ ኣሁን ድረስ በዘር ፣ በሃይማኖት ፣ በመሬት ብቻ …. ግጭት ኣድርገው ኣያውቁም። በሕዝቦች መካከል ግጭት የተጀመረውና እየተስፋፋ የመጣው በወያኔ ኣገዛዝ ነው። ግጭቱም እንዲስፋፋ ወያኔ ኣስፈላጊውን ሁሉ እያደረገ ነው።

ሕዝቦች በገዢዎች የሚደርስባቸውን በደል በጋራ ትግል ማስወገድ ይችላሉ። በሕዝቦች መካከል በሚደረግ ግጭት ተያይዞ የሚመጣ ችግር ግን ለመገመት የሚያስቸግር እጅግ የከፋ ነው። ለማስቆም ቢቻልም እጅግ ኣስከፊና ዘግናኝ ዋጋ ኣስከፍሎ ነው። ለዚህም ነው ወደ ሕዝብ ለሕዝብ ግጭት የሚያመሩ ሁኔታዎች እንዳይበቅሉ ፣ እንዳያድጉና እንዳይሰራጩ ብርቱ ጥረት መደረግ ያለበት። ልኂቃን በዚህ ጉዳይ ላይ ልዩ ጥረት ማድረግ ይኖርባቸዋል ምftንያቱም ከተሰራጨ ጐርፍ ነው ፣ ሰደድ እሳት ነው ፣ ሁሉንም ጠራርft ይወስዳል ይለበልባል።

ዛሬ በየመን ፣ በደftብ ftዳንና በftማሊያ የሚታየው ችግር ሕዝብ በሰላም እና በነፃነት መኖር ያልቻለበት ፣ ሕፃናት እናቶች እና ኣባቶች በጥይት ፣ በረሀብ እና በበሽታ የሚረግፉበትና የሚሰቃዩበት ከሥልጣን ሽሚያ ጋር ተያይዞ በመጣ ጣጣ ነው። የሥልጣን ተቀናቃኞች ከመሳሪያ ትግል ኣሳልፈው ወደ ዘር ግጭት ስላሸጋገሩት አስከፊ ሰብአዊ ቀውስ ተፈጥሮአል ። ሳይማር ያስተማረ ወላጅ ዳቦ ፣ ሰላምና ዴሞftራሲ ሲመኝ የተረፈው መከራና ሰቆቃ ነው ። የህዝብና የስልጣን ተቀናቃኞች ፍላftት ተጣጥሞ ቢሆን ኖሮ የህዝብን የስልጣን ባለቤትነትና ወሳኝነት ተቀብሎ በነፃና ፍትሀዊ ምርጫ ለስልጣን በቅቶ የተፈለገውን ሰላም ፣ እድገት እና ዲሞftራሲ ለህዝብ ማበርከት በተቻለ ነበር ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቀናቃኞች በየመን በሶማሊያና በደftብ ftዳን እየደረሰ ያለው ኢትዮጵያን እንዳይገጥማት መነሻቹህ የራሳችሁ ሳይሆን የህዝብ ፍላftት ሊሆን ይገባል ።

ሰው የሚያጭደው የዘራውን ነው። ጥላቻን ፣ ቂም በቀልን ፣ ዘረኝነትን ፣ ልዩነትን ፣ ስግብግብነትን ፣ ራስ ወዳድነትን የሚዘራ የሚያጭደው እልቂትን ፣ በደልንና ሰቆቃን እንጂ ሠላምና ነፃነትን ፣ እድገትና ብልፅግናን ፣ ዴሞftራሲያዊ ባሕልን ኣይደለም።

እኛ ኢትዮጵያዊያን መማር ከፈለግን ዓለም ሁሉ የመማሪያ መድረft ነው። የምናጭደውም የዘራነውን ነው። እንደ ደftብ ftዳን ሶማሊያ እና ሶሪያ እንሁን ካልን ምን መዝራት እንዳለብን ግልፅ ነው። በሌሎች የደረሰው መከራ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እንዲደርስ ኣንፈልግም የምንል ከሆነ ፣ የሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነትን እና ወሳኝነትን እንቀበላለን የምንል ከሆነ ፣ ኢትዮጵያ በልፅጋ ማየት የምንፈልግ ከሆነ ፣ ኢትዮጵያዊያን በሰላም እና በነፃነት በእኩልነት እንዲኖሩ የምንፈልግ ከሆነ ፣ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት ኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ የመሰረቱት ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ የፈጠረው ኣጋጣሚ እንደ 1966 ታሪካዊ ኣጋጣሚ ኣይመftንም ፣ ኣይሰናከልም ፣ ኣይከሽፍም የምንል ከሆነ ፣ ከወያኔ በኋላ የመግዛቱ ተራ የኛ ነው ከሚል ቅዠት የምንወጣ ከሆነ ፣ በደልና ሰቆቃ በቢሾፍቱ ኢሬቻ በዓል ጭፍጨፋ ይብቃ የምንል ከሆነ ፣ ዘውዳቸን ከኪሳችን ፣ የፖለቲካ ጥሬያችን ከሕሊናችን እናውጣ ፣ ልዩነትን ማጉላትና ማግነን እናቁም ፣ ከታሪft እስረኛነት እንውጣ ፣ የጋራ ታሪካችን እንደወረደ ተቀብለን በftብር እናስቀምጥ ፣ ዴሞftራሲያዊ እና ፍትሓዊ ሥርዓት መስርተን በነፃነት እና በእኩልነት በጋራ የምንኖርበት ኢትዮጵያን ለመመስረት ወደሚያስችለን ምftftርና ውይይት እንግባ። ይህን ማድረግ ካልቻልን ኣሸናፊም ተሸናፊም ኣይኖርም ፣ ነፃነትም ሰላምም ኣይኖርም ፣ የሚኖረው የማያባራ እልቂት እና ሰቆቃ ነው። ልኂቃን ቢያንስ ለመጡበት ማኅበረሰብ ደህንነት ያስባሉ ፣ የመጡበት ማኅበረሰብ ሰላም የሚያገኘው ሌላውም ማኅበረሰብ ሰላም ሲያገኝ ብቻ መሆኑን መገንዘብ ጠቃሚ ነው።

አዲስ ጀምበር