August 22, 2017

ዘረኛውና ፋሽስቱ የትግሬ ወያኔ አማራን ከፋፍሎ፣ አዳክሞና ሰነጣጥቆ በአማራ መቃብር ላይ ታላቋን ትግርይም የመስረት ህልሙን ወደ ማገባደድ ደረጃ እየደረሰ ነው።

ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በማንፌስቶው ቁልጭ አድርጎ እንዳስቀመጠው የታላቋን ትግራይ ምስረታ እውን ይሆን ዘንድ አማራ መዳከም አለበት፣ አማራ መሰነጣጠቅ አለበት፣ አማራ በኢኮሚና በማህበራው አቅሙ መዳከም አለበት፣ የአማራ ህዝብ ቅጥር እንዲቀንስ የዘር ማጣፋት መካሄድ አለበት። ከዚህም በተጨማሪ በርካታ የአማራ ለም መሬቶች ወደ ታላቋ ትግራይ መካተት አለባቸው። እስካሁን እንደታየው እነዚህ የፋሽቱ የትግራይ ወያኔ እቅዶች ሙሉ በሚሉ ተግባራዊ ሆነዋል። በመሆኑም ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በማንፌስቶው ያስቀመጠውን ሁሉንም አሳክቶ አሁን ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል።

ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ከፈተኛ በጀት በመደብ እንደነ አቶ የሸዋስ ደጉ በላይ የመሳሰሉ “የቅማንት ተወላጆች ነን” ባይ ካድሬዎችን ወደ ትግራይ መቀሌ ዮንቭርስቲ ወስዶ በማሰልጠና በማደራጀት ያልነበረውን እና ተስማምቶ ሲኖር የበረውን የጎንደርን ህዝብ ቅማንት እና አማራ በማለት ሲከፋፍልና ሲሰራ ቆይቷል። የትግራይ ወያኔ ከፍተኛ በጀት በመደብ ሲሰራበት የቆየው ይህ ቅማንት እና አማራ በማለት ጎንደርን የመከፋፋል እና የማዳካም ስራ አሁን ወደ መጨረሻ ደራጃ ደርሶ ያልነበረው ቅማንት ከጎንደር ተገንጥሎ ራሱን እንድሚችል ተወስኗል።

 

“ታላቋ” ትግራይ

 

ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ቅማንትን ከጎንደር በመነጠል እራሱ እንደ አገር እንዲሆን በማድረግ በዋነኛነት 3 አላማዎችን ለማሳካት የታቀደ አጀንዳ አለው።

እነሱም፤

1ኛ. ጎንደርን በመከፋፈል የአማራን ህዝብ ለማዳከም
2ኛ. አማራ የሚባለውን ክልል ከሱዳን ጋር የሚያገናኘውን አዋሳኝ መቁረጥና የአማራ ክልል ከሱዳን እንድይገናኝ ማድረግ
3ኛ. የእቅዱ ዋነኛ አላማ ታላቋን ትግራይን መመስረት ነው። ይህም የሚሆነው የአማራን ክልል ከሱዳ የሚያዋስነውን ክፍል የቅማንት ክልል ብሎ በመከለል ወደ ታላቋ ትግራይ ማጠቃለል ነው። ይህም የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ከመቁረጡ በተጨማሪ ቅማንትን ያጠቃለለችው ታላቋ ትግራይ ወደ ጋምቤላ በመውረድ የጋምቤላ ክልልን እና የህዳሴ ግድብን ወደ ትግራይ ማጠቃለል ነው። ይህም በትክክል ከላይ በካርታው የተቀመጠው በተግባር ተተረጎመ ማለት ነው።

የፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ የቴሌቭዥን ጣቢያ ቅማንት ከጎንደር ተገንጥሎ ራሱን እንድሚችል የተወሰነበትን ዘገባ ከዚህ በታች አዳምጡ።