<…በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ተገኝቶ በስህተት የቀረበ ሳይሆን የትግራዩ ነጻ አውጭ በ1967 በረሃ እያለ ወልቃይት ጠገዴን ጠለምትን ጭምር ወደ ትግራይ አካሎ የሳለውና እሱን ተግባራዊ ሊያደርጉ ይቃወመናል ያሉትን ወልቃይትን ዘር እያጠፉ መጥተዋል። ዛሬም ዓላማቸውን ተግባራዊ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው…የእነሱ የቀረውን ሕዝብ እርስ በእርስ አጋጭተው የቃዡላትን ታላቋን ትግራይ የሚመሰርቱት ተቃዋሚው ባለመተባበር አንድ ላይ ባለመቆም በሰጣቸው እድል ካልሆነ በቀር እነዚህማ..>

አቶ ቻላቸው አባይበሰሜን አሜሪካ የወልቃይት፣ጠገዴ፣ ጠለምት ልሳነ ግፉአን ኮሚቴ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ (ቀሪውን አዳምጡት)​

https://youtu.be/xdIpwqU7844