<…ይሄ ትግል የህዝብ ትግል ነው ወያኔ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ትቶ ጃዋር ጃዋር የሚለው ሆን ብሎ ጥያቄውን ለማዳፈን ነው። ጃዋር የትግሉ ደጋፊ እንጂ ጥአቄው የሕዝቡ መሪውም ሕዝቤ ነው፤የተጠራው ተቃውሞ የመገንጠል ጥያቄ አይደለም። ሰሞኑን የተደረገው ተቃውሞ በተመሳሳይ ሆነ በሌላ መልኩ ወደፊትም የህዝቡ ጥያቄ እስኪመለስ ሚቀጥል ይሆናል ። ተቃዋሚው ግን …>

 

– አቶ ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር በወቅቱ ኦሮሚያ ተቃውሞና ተቃውሞውን ተከትሎ ስለነበሩት ሁኔታዎች ተጠይቀው ከሰጡን ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)