August 31, 2017 07:32

1. ጌታቸው ሽፈራው
2. ዮናታን ተስፋዬ
3. አቶ በቀለ ገርባ
4. ቴድሮስ አስፋው
5. ዳንኤል ተስፋዬ
6. ኤርምያስ ጸጋየ
7. ፍሬው ተክሌ
8. ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
9. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
10. ናትናኤል መኮንን
11. አንዳለም አራጌ
12. ጋዜጠኛ ውብሽት ታዬ
13. አበበ ቀስቶ
14. አንዳርጋቸው ጽጌ
15 .ዘላለም ወርቅአገኘሁ
16. ፍቅረማርያም አስማማው
17. እየሩሳሌም ተስፋው
18 . ብርሃኑ ተክለያሬድ
19 . ኦልባና ለሌሳ
20 . መምህር አሰጋ አሠፋ ( መርጦለ ማርያም)
21. ተዋቸው ደምሴ
22. ደሴ ካህሳይ
23. ናትናኤል ያለምዘውድ
24. ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ
25. እማዋይሽ አለሙ
26. ወ/ሮ አልጋነሽ ገብሩ
27. ለገሠ ወ/ሀና ( የቀድሞው መኢአድ)
28 . ሞላ ሃይሉ
29 .ኮለኔል ደመቀ ዘውዴ
30 . አህመዲን ጀበል
31 . መሐመድ አባተ
32 . አህመድ ሙስጠፋ
33 . መኳንንት ካሳሁን ( አንድነት)
34 . አቶ ብስራት አቢና (አንድነት)
35 .
36 . ካሊድ ኢብራሂም
37 . አቶ ካሱ ኡርጃ (አንድነት በኮማንድ ፓስት የታሰሩ)
38.
39 . ሜጀር ጀነራል ተፈራ ማሞ
40 . ጀነራል አሳምነው ጽጌ
41 . ኮነሬል አለሙ መኮንን
42 . ፕ/ር መረራ ጉዲና
43 . ጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ
44 . ጋዜጠኛ ደርስማ ሶሪ
45 . ታሪኩ በላይ
46 . ንግስት ይርጋ
47 . አቶ አባይ መስፍን ( መኢአድ / ጎንደር )
48 . እስክንድር ዘለቀ
49 . አሸናፊ አካሉ
50 . እስማኤል ሀስን
51 . ሙጅብ አሚኖ
52 . አብርሃም ጌቱ
53 . ኑረዲን መሀመድ
54 . ካሚል ጣሀም
55 . ማሰረሻ ሠጠኝ
56. ተስፍዬ እሸቴ/መርጦለማሪያም
57 . ሸሪፍ ባይድ
58 . ሌ/ኮ ሰለሞን አሻግሬ
59 . ተመስገን ባይለየኝ
60 .ጌታቸው ብርሌ
61 . ሻለቃ መስከረም ካሳ
62 . አደፍርስ አስማማው
63 . አለሙ ጌትነት
64 . መኮንን ወርቁ
65 . ይበልጣል ብርሃኑ
66 . ጎበና በላይ
67 . ም/ሳ የሽዋስ ምትኩ
68 . አይተን ካሳ
69 . ውድነህ ተመስገን
70 . ሌ/ኮ ፋንታሁን ሙሃባ
71 . አራጋው አሰፋ
72 . አባቡ ተፈሪ
73 . ሌ/ኮ ደምሰው አንተነህ
74 . አዱኛ አለማየሁ
75 . ክፍሌ ሰገኘው ( ህይወታቸው በእስር አለፈ )
76 . መንግስቱ አበበ
77. ጌቱ ወልዴ
78 . የሽዋስ መንገሻ
79 . ፋናው ውቤ
80 . ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ
81 . አበራ አሰፋ
82 . ጎሽ ህራድ ጸጋው
83 . አመራር በላይ
84 .ጌቱ ወርቁ
85 . ኦኬሎ አኮይ
86 . አንሙት የኔዋስ
87 . ኡርጌ አበበ
88 . ሻለቃ መኮንን
89 . ሌ/ኮ አበራ አሳዬ
90 . ሌ/ኮ አለምነህ ጌትነት
91 . ሳጅን አበበ ባያብል
92 . አቶ አብርሃም ጌጡ ( መኢአድ )
93 . በድሉ መንግስቱ
94 . ተስፋዬ እሸቴ መርጦማርያም
95 . አንድዋለም አያሌው
96 . መላኩ ተፈራ
97 . ሃዲያ መሀመድ
98 . ታመነ መንገሻ
99 . ከንጨራይ ሰፋይ
100 . ብርሃኑ ሰፋይ
101 . ሃብታሙ ገ/ሚካኤል
102 . ምትኩ ገ/ሚካኤል
103 . ጥላሁን አበበ
104 . አንጋው ተገኝ
105 . አባይ ዘውዱ
106 . እንግዳው ዋኘው
107 . በላይነህ ሲሳይ
108 . አሰበል ዘለቀ
109 . መምህር ግዛው
110 . አወቀ ብርሃኑ
111 . ፀጋው ገበየሁ
112 . አስቴር ስዩም ( አንድነት)
113 . መሩ አሻገር ( አንድነት)
114 . ወ/ሮ እመቤት ሃይሌ ( አንድነት )
115 . ዳንኤል ስለሺ
116 . ዮናታን ወልዴ
117 . ሰለሞን ግርማ
118 . ተስፋዬ ተፈሪ
119 . 100 አለቃ ማስረሻ ሰጠኜ
120 . በፍቃዱ አበበ
121 . ሰይፈ ግርማ
122 . ሉሉ መሰል
123 . ደናሁን ቤዛ
124 . አስራት እሸቴ
125 . ቢፍቱ (አሊማ አብዱ)
126 . ባጩ መርጋ
127 . መርየም ወአሊ
128 . ሀዜብ ተክላይ
129 . ድርቤ ኢታና
130 . ኢብሴ ቱፋ
131 . ኢብሴ ባህሩ
132 . ሻቡዲን ነስረዲን
133 . ዑስማን አብዱ
134 . ኻሊድ መሀመድ
135 . ሀሽም
136 . መሀመድ መሀመድ
137 . ተውፊቅ (ቀይሰር)
138 . አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሔር
139 . አቶ ደጀኔ ጣፋ
140 . አቶ አግባው ሰጠኝ
141 . አቶ ዓዋጁ ዓቡሃይ
142 . አቶ ይላቅ አሸነፈ
143 . አንዋር ሱልጣን
144 . ምትኩ ዳምጤ
145 . የሽዋስ ይሁን
146 . ዮሃንስ ተረፈ
147 . ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ
148 . ዓለም ክንፈ
149 . አየለች አበበ
150 . በጋሻው ዱንጋ
151. በረከት ተገኔ
152 . ደረጀ አደመ
153 . ዘኪዮስ ሙሄ
154 . ጌታሁን ቃጻ
155 . ሲሳይ አምባው
156 . መርዶኪዮስ ሽብሩ
157 . መሀመድ ዳና
158 . አጥናፉ አበራ፣ እና
159 . ያረጋል ሙሉዓለም ናቸው፡፡
160 . ኣማረ ተወልደ
161 . ፍሰሃፅዮን ተክለሃይማኖት
162 . ሃለቃ ገብረሃወርያ
163 . ወልደሩፋኤል ገ/ሄር
164 . ቐሺ ብርሃኑ ቖባዕ
165 . ኣያሌው ጠማለው
166 . ከላሊ ሕሸ
167. ሓለፎምገብረዝጊ
168 . ሙዑዝ ፀጋይ
169 . ሓጋዚ ካሕሱ
170 . መ/ር የማነ ገብረሚካኤል
171 . አያሌው በየነ
172 . ተስፋ ታሪኩ
173 . ጌትነት ደርሶ
174 . ናትናኤል ሰይድ ( ሰማያዊ )
175 . መሀመድ ጀሚል ( ሰማያዊ )
176 . ዳዊት ተሰማ ( አንድነት)
177 . አዲሱ ቡላላ ( ኦፎኮ ወጣቶች ክንፍ )
178 . አቶ ሠመረ ወንድወሰን ( መኢአድ)
179 . ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ
180 . ደረጄ መርጋ
181 . ዘላለም ጌታነህ
182. ደረጄ ጌታነህ
183 . አይተነው በላይነህ
184 . ሻምበል ንጉሴ ደርሶ ( መኢአድ)
185 . ኤፍሬም ሰለሞን ( አንድነት)
186 .ሚፍታህ ሼክሱሩር መሀመድ
187 .ግርማ ፈቃደ ሞላ
188 .እሸቴ ዘለቀ መኮነን
189 .ለሚ እሸቴ ዘገደ
190 .አብርሃም ደርበው መኮነን
191 .መስፍን ሁሬሳ ተክሌ
192 .ሸጋው ፈንታ አድማሱ
193 .ጸጋዬ እሸቴ መኩሪያ
194 .አማረ አወቀ ሲሳይ
195 .ልጅሸት ኪዴ ገብሬ
196 .ገረመው ጌታቸው ዘለለው
197 .አራገው ቸኮል አስማማው
198 .ደሳለኝ ንጉሴ ሙላቱ
199. ሀብሉ አንገሶ ውንዴሳ
200 .በዛ ሞላው ውነህ
201 .ቴዎድሮስ ይግዛው አራጌ
203 . እማዋየው ዘላለም እጅጉ
204 . አንቼ ተረፈ አላሜ
205 .ምስጋና ይርጋ አስፋው
206 .ደሴ ሀይሌ ጣሰው
207 .አወቀ አደመ አባተ
208 .ጀጀው አብርሃም መኮነን
209 .ባባይ እንደሻው ካሳዬ
210 .መሰረት ዘየደ ሞገስ
211 .ግደይ ፀሀዬ ይግዛው
212 .ሰለሞን እሸቴ ጌታሁን
213 .አንተነህ ጌታቸው አላምረው
214 .ተካልኝ መንግስቱ መና
215 .ፀጋዬ አስፋው ኡሃይ
216 .ማማዬ በርሄ አባይ
217 .ጋሻው ቢትወደድ ጎዶ
218 .ሸጋው ፈለቀ ቀስቅሶ
219 .ሀፍቶም ማማይ ተስፋዬ
220 .የሻንበል አጥናፉ ማሙ
221 .ደመቀ ነጋ መኩሪያ
222 . እንግዳው አዲሱ አምባው
223 . እሸቴ ይስማው አዲስ
224 .ገብረኪዳን መልካሙ አያሌው
225 .ባዬው ሀብተው ሽፈራው
226 .መንግስቴ ትዕዛዙ ነጋ
227 .አትርሳው ፈረደ ክንፈ
228 .ሲሳይ መኮነን በቀለ
229 .ወንድፈራው አደራጀው ካህሳይ
230 . ሻንቆ ክብረት ይፋ
231 .ሙሉዬ አስማማው ካሳው
232 .ዝናብ ጥጋቡ ሞላ
233 .መላኩ ነገሰ አውላቸው
234 .ፈጠነ ማሞ መርሻ
235 .ላመነው ማሞ አለፍ
236 .ድረስ ጌታ ታዬ
237 .አሳምነው ደጉ ታለማው
238 .አባይ አዳነ ታከለ
239 .ፍሬው ሞኝነት ካሳ
240 .ደስታው ሞላ ዳኘው
241.ፋንታሁን አለልኝ ዳምጤ
242 .ሰላሞን አያሌው ዘነበ
243 .ዮሃንስ ታረቀኝ ሞገስ
244 .እንዳለ ብርሌ ሽፈራው
245 .ዳዊት ቀለምወርቅ ወረቅ
246 .ጥላሁን አበጀ
247 .አዲስ አገኘው ደርበው
248 .ሙሴ ታሪኩ ጥበብ
249 .ፈለቀ አድባብ ወ/ኪሮስ
250 .አልፈቴ ፋሲካው ውብነህ
251 .ምትኩ ኡዴሳ አብዲሳ
252 .ቃቃይ ንጉሴ ረታ
253 .ሐፍታለም መሳፍንት አግደው
254 .ሐብታሙ መለሰ ይረና
255 .አለሙ አለልኝ ብርሀኑ
256 .ዘማሪያም ለገሰ አንዳርጌ
257 .ወርቁ ሞገስ ድረስ
258 .አትርሳው ደሴ መንግስት
259 .ነጋሽ መሀመድ ሀቢብ
260 .ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ
261 .አሸናፊ አብርሃ ይርጋ
262 .ረ/ሳ መኳንንት አለሙ
263 . ውበት ጨለው ጉቤ

ከዚህ በላይ የምታዩት በግፍ የታሰሩ የፓርቲ አባል እና አመራሮች ፣ ነንፃነት ታጋዮች ፣ ጋዜጠኞች ፣ጦማር ፣ የሀይማኖት ተቋማት ፣ የዩንቨርቲ ተማሪዋችና መምህር ፣ የመንግስት ሰራተኞችን የስም ዝርዝር ነው ። ሲታሰሩ እየጨመኩኝ ሲፈቱ እየቀነስኩኝ ዛሬ ላይ ስብስቡ ይህን ይመስላል። ይህ ማለት የታሰሩ ወገኖቻችን 171 ብቻ ናቸው ማለት አይደለም ። እነዚህ በስም እና በፎቶ የሚታወቁ ብቻ ናቸው ። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎች በዕስር እንደሚገኙ የሚታወቅ ነው ።

በእስር ላይ ያሉ እኔ ስማቸውን ያላስቀመጥኩ ወይንም የተፈቱ ካሉ ብታስታውቁኝ ደስ ይለኛል ። ትብብራችሁ ሁሌም አይለየኝ ።

አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ !!!!
Credit: Menbere Kassaye