September 8, 2017 14:37

ፎረም 65 ለአገራዊ መግባባት መዳበር፦

ለአገራዊ መግባባት መዳበር የገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሚና ወሳኝና ሰፊ ነው። ሆኖም ኢሕአዴግ የቅቡልነት (የእውቅና እና የተቀባይነት/legitimacy) ሰፊ ተግዳሮት አለበት።

ኢሕአዴግ ቅቡልነት ለምን ጎደለው?
– የቅቡልነት ጉድለት መዘዙ ምን ነው?
– የኢሕአዴግ ቅቡልነት እንዴት ይጨምር?
– በቅቡልነት የተቀናቃኝ ኋይሎች ሚና ነው?

በጉዳዩ ላይ ሙያዊ ትንታኔ እንዲሰጡን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ እንግዳችን ናቸው።

https://youtu.be/5UbjgyduFM4

[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/1EvB6D ያድምጡ። (መጠን፦ 6.82 MB) ]