September 11, 2017

ይህንን የግል አስተያየቴን በጽሁፍ ካማስፈሬ በፊት ዛሬ አገራችን የምትገኝበትን ሁኔታና የወደፊት ዕጣዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ሃሳብ ላይ ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ሳወጣና ሳወርድ ቆይቻለሁ። እንደኔው ጉዳዩ የሚያሳስባቸው ብዙ እንዳሉም ስለማውቅ ጭንቀቴን በውስጤ ዓምቄ ከምኖር ባጋራቸው ምናልባትም በውይይት ሂደት ወደ አንድ የጋራ መፍትሄ ልንደርስ እንችላለን ብዬም ስላሰብኩ ይህንን ለውይይት መነሻ እንዲሆነን ያህል ለመጻፍ ወሰንኩ። ዓላማዬም በተበታተነ መልኩ በየቦታው የምንወያይባቸውን ያገራችንን የፖለቲካ ቀውስ ከተቻለ ባንድ መድረክ ላይ በማምጣት ቅርጽ ያለው ውይይት እንዲካሄድበት ነው።

PDF ለማንበብ⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/09/ባየሳ3.pdf

ባይሳ  ዋቅወያ

ጄኔቫ፣ መስከረም 11, 2017

wakwoy2016@gmail.com

ጸሃፊው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም ዓቀፍ ሕግ ባለሙያ ናቸው።