September 16, 2017 21:30

የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ

የftንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በftንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ ለሕዝባቸው እና ለአገራቸው አስበው ከተደራጁ መሰል ድርጅቶች ጋር በተጓዳኝ ለመሥራት ያለውን ፍላftት ሲገልጽ  መቆየቱ በተደጋጋሚ ካወጣናቸው መግላጫወች እና መልftቶቻችን መረዳት ይቻላል።

ይሁን እንጅ፤ አገራችን በወሰን፤ ሕዝአባችን በነፃነት ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ ከመኖር ወደ   አለመኖር እያሽቆለቆለ፤ የፖለቲካም ሆነ የማሕበራዊ ድርጅቶች ደግሞ ሊያቅፉት እና  ሊደግፉት ወይም ሊመሩት የሚገባውን ያftል ተስፋ ሊስጡት ያልቻሉበትን ሁኔታ እያየን አለመምጣታችን እጅግ  አሳሳቢ ሆኖ አግኝተነዋል።

ቢሆንም የነገውን ተሥፋ ብርዛሬው ሁኔታ ማጨለም የአንድ ሕዝባዊ እና አገራዊ ኃላፊነት የተሸከመ ድርጅት ቀርቶ እንደ ዜጋ በግልም ቢሆን የማይታሰብ የትግል ወኔ መሆኑን በማመን ሁላችሁም በዚህ የትግል ወኔ እልህን አጭራችሁ፤ በጋራ እጅ ለእጅ  ተያይዘን  አገራችን  ኢትዮጵያን  ከውድቀት፤ ሕዝባችንን ከወያኔ ባርነት እንታደግ ዘንድ በሚከተሉት ወቅታሁኔታዎች ላይ እንደ ወቅታዊ  የትግል

መፈftር አቀናጅተን በምንችለው አቅም እንድረባረብ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

“ኢትዮጵያን ለማፍረስ፤  ዳር  ድንበሯን  መቁረስ  ብሎም  ለባዕዳን  ማውረስ”  በሚል  መርህ ተነስቶ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰረት የሆነችዋን ftንደርን ለማጥፋት ወልቃይትን ወደ ራft ከልሎ፤ የቀረውን ለftዳን ገብሮ ከዚያ የተረፈውን ደግሞ ቅማንት እና አማራ ብሎ ማህበራዊ ቀውስ በመፍጠር ደም ለማፋሰስ በሰዓታት እየተቆጠረ ያለውን የወያኔ ደባ በያላችሁበት በምትችሉት የመገናአኛ ብftኃን ታወግft  ዘንድ፤

በተለይ ደግሞ ከዚህ በላይ በቁጥር አንድ ላስቀመጥነው ችግረ አራጋቢ በመሆንም ይሁን ችግሩ ወደ የት አቅጣጫ እየወሰዳቸው እንዳለ በዓይናቸው መሬቱ ላይ ሆነው እየተመለከቱ በድርቅና የቅማንትን ብሔረሰብ እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ በዋናነት ከፊት ሆነውእየገፉ፤ ለዚህ ጥፋት ተባባሪ አንሆንም ያሉትን ተቀላቅለው በሚኖሩ ወገኖች ላይ ለወያኔ አሳልፈው በመስጠት
ችግር እያደረft ያሉ ወገኖቻችንን በምትችሉት ሁሉ በመገናኘት ከታሪካዊ ማህበራዊ ጥፋት እንዲታቀft መልftታችሁን በተማጽኖ ታስተላልፉ   ዘንድ፤

የftሳ ፌደሬሽን ሊያመጣ የሚችለውን የማሕበራዊ ቀውስ አበftረን ብናወግዝም፤ አይኑን
ጨፍኖ’፤ ጆሮውን ደፍኖ እየቀጠለ ያለው ጉግ ማንጉጉ የወያኔው አገር አፍራሽ ftድን በftማሌ እና በኦሮሞ ወገኖቻችን መካከል በጫረው የደም ማፋሰስ ምftንያት እየደረስ ያለውን አገር አፍራሽ፤ህዝብ ጨራሽ ሁኔታ በጋራ ለዓለም አቀፍ መገናኛዎች፤ ለለጋሽ አገሮች ድምፃችን በማሰማት፤ ከህዝባችን ftን መቆማችንን ገላጭ በሆነ ሁኔታ ሃላፊነታችንን እንድናሳይ፤

አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም በላይ ከገባችብት ሁኔታ እንታደጋት ዘንድ በጋራ አብረን እና ተባብረን ለሕዝባችን በሕብረት መቆማችንን የምናሳይበትን ቋሚ የጋራ መድረft እንፈጥር ዘንድ ህይወትን ሰጥተው ድሎትን ftደው ታሪftን በደማቸው ጽፈው ባለፉት እንቁ ኢትዮጵያውያን ስም ዛሬም እንደ ልማዳችን እንማፀናለን።

ድል  ለኢትዮጵያ ሕዝብ

የftንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ  አንድነት።

09/16/2017//////////////////////////////////

Download (PDF, 300KB)