September 18, 2017

(welkait.com)

የትግራይ ዘረኞች ባመጡትን ዘረኛ ከፋፍይ ስርዓት ምክንያት ከአሁን በፊት የአማራው ሕዝብ የሚፈናቀለው ከአማራ ክልል ውጭ ተብሎ ከተከለሉት የኢትዮጵያ ክልሎች ነበር። ዘረኛው የትግሬ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ካለፉት 27 ዓመታት ጀምሮ የአማራ ሕዝብ ተወልዶ ካደገበትና ንብረት ካፈራበት የትውልድ ቦታው ንብረቱን እየተዘረፋና እየተገደደ ከኢትዮጵያ ሲፈናቀል ቆይቷል። በዚህ የዘረኞች ሴራና የማፈናቀል ሂደት በርካታ የአማራ ወጎቻችን በዘረኞች ተገድለዋል፣ አካለ ጎደሎ ሆነዋል፣ ቤት አልባ እንዲሆኑ ተዳርገዋል፣ ለእስርም ተዳርገዋል።

ጎንደር የአማራ – ቅማንት ሕዝብ ውሳኔ መስከረም 7 2010 /Sept 17 2017

የፋሽስቶች የትግሬዎች መንግስት በሌሎች ክልሎች የሚኖሩትን የአማራ ብሄር ተወላጆች የማፈናቀሉን ሂደት ስልቱን በመቀያየር እንደቀጠለብት ነው። የፋሽስቶች የትግሬዎች መንግስት አሁን አሁን ዕማ አማራን የማፈናቀሉ ሂደት ወደ ከፍተኛ ደረላ በመውሰድ አማራ ተብሎ በተከፈለው ክልል የሚኖረውን የአማራ ህዝብን ለማፈናቀል እየሰራ ነው።

ሰሞኑን በጎንደር አማራ እና ቅማንት በማለት ለስንት ሺህ ዘመን አብሮ ተከባብሮና ተወልዶ የኖረውን ሕዝብ እየከፋፈለው ይገኛል። ይህ በጎንደር በትግሬው መንግት አቀነባብሪነትና አስፈጻሚነት የተጀመረው አማራን የመከፋፈል ሂደት የመጀመሪያው እንጅ የመጨረሻው አይደለም። ጎጃም፣ ወሎ እና ሸዋ በትግሬ መንግስት ለመከፋፋል ቀናቸውን የሚጠብቁ የአማራ ግዛቶች ናቸው።

ጎንደር የአማራ – ቅማንት ሕዝብ ውሳኔ መስከረም 7 2010 /Sept 17 2017

በዘረኞች በከፋፋዮች ያለፍላጎቱ ተገዶ “ዘረህን ለይ” የተባለው የጎንደር አማራ ሕብዝ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የአማራ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ድምጹ ሰጥቷል። ውጤቱን በሚቀጥሉት ቀናት የምናውቀይ ይሆናል።

ውዱ የአማራ ወገናችን ሆይ!

በአይኑ በብረቱ እያየኸው እንዳለው “አማራ ታሪካዊ የትግሬ ጠላት ነው።” በማለት ማንፌስቶ ጽፎ ትግል የጀመረው ዘረኛው የትግሬ መንግስት ሊያፋህ ቤትህ ደረስ ዘልቆ መጥቶልሃል።

በዚህ አጋጣሚ ዘረኞች የትግሬ ገዥዎች ትግል ከጀመሩበት ቀን ጀምሮ እስከ አሁኗ ቀን ደርስ የአማርን ሕዝብ እንደ ጠላታቸው በመቁጠር በዘፈን፣ በግጥም፣ በቀረርቶና በሎችን ነገሮች የአማራ ህዝብ ታሪካዊ የትግሬ ህዝን ጠላት እንደሆነ ህዝባቸውን ሲያስተምሩና ሲቀሰቅሱ ቆይተዋል፣ አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው።

ለምሳሌ ያህል ዘረኞቹ የትግሬ ገዝዎች አማራን በሚመለከት ከተናገሯቸው በርካታ ነገሮች ውስጥ በጣም ጥቂቶኡን እንመልከት።

– “አማራ የትግራይ ታሪካዊ ጠላት ነው!!” የህወሃት የትግል ማንፌስቶ
– “
አማራ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ!” መለስ ዜናዊ
– “
አማራን እንደ ሲጋራ አጭሰን ረግጠን ጥለነዋል!”  ስየ አብረሃ
– “
አማራ እና ኦርቶዶክስን አከረካሪውን ሰብረን ጠለነዋል!” ስብሃት ነጋ
– “
ገድለን የቀበርነውን አማራን አታንሱብን” ሳሞራ የኖስ
– “
ከዚህ በፊት የነበሩ ጦርነቶች የሚካሄዱት በትግራይ መሬቶች ላይ ነበር፣  አሁን ግን ጦርነቱን ለአማሮች ቤታቸው ድረስ ወስደንላቸዋል!”  አባይ ወልዱ
– “
እንኳን 30 ሚሊዮን የአማራ ህዝብን ቀርቶ አፍሪካን የሚደመስስ አቅም አለን”… ደብረ ጽዮን ገብረመድህን
– “
ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነፍጠኛ አማራን እናጠፋለን” … ቴድሮስ አድሃኖም
– “
ትግሬ ማለት ሊገፋ የማችል ግድግዳ ነው። በማከላዊ እስር ቤት ያሉ ትግሬ እስረኛ ገራፊዎች

ውድ የአማራ ሕዝባችን ሆይ እንደምታየው ዘረኞቹ የትግሬ ገዝዎች ትግላቸው አንድ ብለው ከጀመሩበት ቀን አንስቶ አስካሁኋ ቀን እና ሰዓት ደረስ የአማራ ሕዝብን በጠላትነት ፈርጀው ከምደረ ገጽ ልያጠፉት ቀን ከሌት እሰሩ ይገኛሉ። በመሆኑ በአንድ ላይ በአማራነትህ ተደረጅተህ እናዚህ ያጠፉህ የመጡትን ዘረኛ የትግሬ ገዝዎች ልታገላቸው ይገባል።

በውጭ የምትገኙና በአማራ ስም ተደራጅታችሁ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን ችግር ለመታደግ እየሰራችሁ ያላችሁ የአማራ ድርቶች እባካችሁ ተሰባስባችሁ ተነጋገሩና ትግሉን በተቀናጀ በአንድ መንገድ ምሩት። የአማራ ሕዝብ የሚደረስለት አቶ እኛ በውጭ የንገኛ ወገኖች ተሰባስበን ለአማራ ወገናችን እንድረስለት። አሁን የአማራ ወገናችን በመኖርና ባለመኖር ፈታኝ ትግል ውስጥ ይገኛል። ድሮ ድሮ አማራ ከሌሎች ክልል በዘረኛ ትግሬዎች ሲፈናቀል ወደ አማራ ክልል ይሄድ ነበር። ከአማራ ክልል የሚፈናቀል አማራ የት ነው የሚሄደውከዚህ የበለጠ ፈታኝና ለወገናችን የምንችለውን የመርዳትና ከጎኑ ልንቆምለት የሚገባ ግዜ ያለ አይመስለኝ።

እባካችሁ ለአማራው ወግናችን እንድረስለት!!
ድል ለአማራ ሕዝብ!!