“…በዚህ ምርጫ ያሸነፈው የአማራና የቅማንት ሕዝብ ነው። አብረን እንደኖርን አንለያይም ብሎ ድምጹን ሰጥቶ በነባሩ አስተዳደር ስር ለመቆየት በአንድ ጎንደሬነቱ ለመኖር እንዳሰቡት ሳይከፍሉት ቀርተዋል…” አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ