15 Sep 2017 – 11:17pm
https://youtu.be/Bo8N6GSkHbY
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ይባላሉ። ውልደታቸው ነጆ – ወለጋ ነው። የይሁዲ ሃይማኖታቸውና ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው ከቶውንም አይጋጩባቸውም። ይልቁንም ለኢትዮጵያና ለእሥራኤል መቀራረቢያ ድልድይ አድርገው ይመለከቱታል።
https://youtu.be/MfEUqVi_pso
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በክፍል ሁለት ግለ-ሕይወት ትረካቸው፤ እንደምን የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር መሥራችና መሪ እንደነበሩ፣ የፊደል ሠራዊት ትልምና እንቅስቃሴዎቹን፣ እንዲሁም የሰላምና ዕርቅ ፋና ወጊ ለመሆን ምን ግድ እንዳላቸው ያወጋሉ።
Life and Legacy: Prof Ephraim Isaac – Pt 3
September 22, 2017 08:07
https://youtu.be/-5h8qSZig50
Life and Legacy: Prof Ephraim Isaac – Pt 3
SOURCE – SBS