ይህ በ2003/4 ዓም ከቅማንት ተወላጆችና ከሌሎች ምሁራን በተውጣጡ ሰዎች የተጠናው ጥናትን ቅማንትን በተመለከተ የተሻለ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ በጥናቱ መሠረት የቅማንት ሕዝብ ከዐማራ የተለየ ማንነት የለውም፡፡ አጥኚዎቹ ከዚህ ድምዳሜ ላይ የደረሱት በርካታ መመዘኛዎችንና የቅማንትን ሕዝብ ባህል፣ ቋንቋና ወግ በሚገባ አጥንተው ነው፡፡ ስለቅማንት ለማወቅ ለሚፈልጉም ሆነ አስተያየት ለሚሰጡ ሰዎች መነሻ ሊሆን ይችላል፤ ያንብቡት፡፡

ሙሉ ጥናቱን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ – PDF